ዓባይ ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል – test3.diretenders.com

ዓባይ ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል


Reporter (May 10, 2026)

የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አባይ 72/2018

ዓባይ ባንክ አማ በአዋጅ .97/1990 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ተቁ

የተበዳሪው ስም

የንብረት አስያዥ ስም

የንብረቱ አድራሻ

የቦታው ስፋት

የባለቤትነት ማረጋገጫ /የይዞታው ልዩ መለያ ሰነድ (ካርታ) ቁጥር

የንብረቱ አይነት

የጨረታ መነሻ

ዋጋ

 

ጨረታው የሚከናወንበት

ጊዜ

አበዳሪው

/

ከተማ

 

ወረዳ/

ቀበሌ

የቤት.

ቀን

ሰዓት

1

ሟርሲ መልቲ ሚዲያ /የተ/የግ/

አቶ አስቻለው ካሱ

አፍሪካ ጎዳና

 

ጥቁር ዉሀ

 

ሻሸመኔ

 

 

40,000

 

inv.51-301-2001

 

የንግድ

 

29,508,406.00

 

ሰኔ 4/2018 ዓ.ም

ጠዋት 400 -6:00

 

2

ዳካሶስ የኢንዱስትሪ /የተ/የግ/

ተበዳሪው

ቦሌ

 

አቃሊቲ /

07

 

2,400.00 ካ.ሜ

 

010057

የኢንዱስትሪ  

10,824,478.00

 

ሰኔ 2/2018 ዓ.ም

ከሰዓት

ከ8፡00_10፡00

3

አለም ሰገድ ካሳሁን

ተበዳሪው

ባሕርዳር

 

ባሕርዳር

 

04

 

236 ካ.ሜ

 

///997/13

ለድርጅት

20,414,274.00

 

ሰኔ 2/2018 ዓ.ም

ጠዋት 400 -6:00

 

ማሳሰቢያ

1. ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋ 1/4ኛውን ወይም ሃያ አምስት በመቶ (25%) በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ (CPO) በማቅረብ ወይም በጥሬ ገንዘብ በማስያዝ መወዳደር ይችላሉ:: በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያውኑ ተመላሽ ይደረጋል::

2. የጨረታው አሸናፊ ቀሪውን ገንዘብ 15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል:: ባይከፍል ግን የሐራጁ ውጤት ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም::

3. ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይፅፋል:: የባንኩን የብድር መመሪያ መስፈርት ለሚያሟላ  ገዢ ባንኩ የከፊል ብድር ሊሰጥ ይችላል::

4. በተ. 1 የተጠቀሰው የኢንዱስትሪ ቦታ ጨረታ የሚካሄደው በሀዋሳ ዲስትሪክት /ቤት ሲሆን በተራ ቁጥር2 ላይ ያለው ቤት ጨረታ የሚካሄደው ደግሞ ባምቢስ አካባቢ ባለው እና በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ዝቋላ ሕንጻ ጀርባ ባለው አዳማ ሪልስቴት ሕንጻ ሶስተኛ ፎቅ ላይ ባለው አዳራሽ ሲሆን በተራ ቁጥር 3 ላይ ያለው ቤት ጨረታ የሚካሄደው በባሕር ዳር ዲስትሪክት /ቤት ውስጥ ይሆናል::

5. ውዝፍ የሊዝ ክፍያ ተጨማሪ እሴት ታክስ፣የስም ማዘዋወሪያ እና ሌሎች ውዝፍ ክፍያዎች እንዲሁም ገዥ እንዲከፍላቸው በህግ የተወሰኑ ታክስና ግብሮችን ገዢው/ አሸናፊው ይከፍላል::

6. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በጨረታው አይገደድም::

ለበለጠ ማብራሪያ በሊቁ 011 554 97 36 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ::


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *