Reporter (May 10, 2026)
የጨረታ ማስታወቅያ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሠጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከተውን ንብረት በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
ቅርንጫፍ |
የንብረቱ መለያ ቁጥርና አድራሻ |
የጨረታው መነሻ ዋጋ |
ሐራጅ የሚከናወንበት |
የጨረታው ደረጃ |
|||||
|
ከተማ |
ወረዳ/ቀበሌ |
የቤት ቁጥር |
ካርታ ቁጥር |
የቦታው ስፋት(ካ.ሜ) |
ቀን |
ሰዓት |
||||||
|
1 |
እዮብ ማርቆስ መዴቦ |
እዮብ ማርቆስ መዴቦ |
ቦኩ ሸነን |
መተሐራ |
01 |
– |
EMMLM/C/004/06 |
200 ካ.ሜ |
2,297,612.38 |
03/10/2018 ዓ.ም |
ከጠዋት 3፡00- 4:30 |
2ኛ ዙር |
|
2 |
እዮብ ማርቆስ መዴቦ |
አስቴር ለማንጎ ሀጉሎ |
ቦኩ ሸነን |
መተሐራ |
አዲስከተማ |
– |
G2/20337/2001 |
500 ካ.ሜ |
3,347,243.00 |
03/10/2018 |
5ጠዋቱ 5፡00-6:30 |
2ኛ ዙር |
|
3 |
ሐዋስ ቡሎ ሚደክሶ |
ሐዋስ ቡሎ ሚደክሶ |
አለምጤና |
አለምጤና |
ኦዳ |
– |
WBIFLMB/3419/ AL/2006 |
400 ካ.ሜ |
2,631,544.16 |
03/10/2018 ዓ.ም |
ከሰዓት 8፡00-9:30 |
4ኛ ዙር |
በዚሁ መሰረት ተጫራቾች፡–
1. በጨረታው እለት የጨረታውን መነሻ ዋጋ 1/4ኛውን በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ በማስያዝ መወዳደር ይችላሉ፤ የኢትዮጵያ ንገድ ባንክ ሲ.ፒ.ኦ ማቅረብ ተመራጭ ነው።
2. ጨረታው የሚካሀደ አዳማ ዲስትሪክት ጽ/ቤት ውስጥ ሲሆን ስስ ሚጫረቱት ንብረት ከቅርንጫፍ ባንኩና ከአዳማ ዲስትሪክት ሕግ አገልግሎት ተገቢውን ማብራሪያ ማግኘት ይቻላሉ።
3. በጨረታው ስተሸነፉት ያስያዙት ገንዘብ ወዲያጡኑ ተመላሽ ይሆናል።
4. የጨረታው አሸናፊ በ15 ቀናት ውስጥ ቀሪውን ገንዘብ ከፍሎ ማጠናቀቅ አለበት።
5. የጨረታው አሸናፊ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ክፍያውን ካላጠናቀቀ ጨረታውን በፍቃዱ እንዳፈረሰ ተቆጥሮ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል።
6. የጨረታው አሸናፊ የገዛውን ንብረት የስም ማዘዋወሪያ እና ማንኛውንም ወጪ ሁሉ እራሱ ይከፍላል።
7. በህግ ገዢ እንዲከፍል የተወሰኑ ማንኛውንም ታክሶች፤ግብሮች ከስም ዝውውር ጋር የተያያዙ ክፍያዎች በጨራታው አሸናፊ የሆነው ገዢ ይከፍላል።
8. ንብረቱ ስገዢሙ ስም እንዲዛወር ለሚመስከተው መንግስታዊ አካል ማረጋገጫ ይጽፋል።
9. የንግድ ማህበራትን ወክሎ ለመጫረት የማህበራቱን መመስረቻ ጽሁፍ እና መተዳደርያ ደንብ የያዘና በማህበራቱ ስም ንብረት ስመግዛት ስልጣን ያለው መሆን ያለበት ሲሆን ይህንኑ የሚያረጋግጥ ሰነድ በማቅረብ ይሆናል።
10. ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ሆነ በሙሉ የመስረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ ሶሬቲ ሲቲ ሞል 2ኛ ፎቅ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዳማ ዲስትሪክት ጽ/ቤት ህግ አገልገሎት ቢሮ ቁጥር 17 ማነጋገር ይቻላል።
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዳማ ዲስትሪክት