የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ Supply, Installation, Commissioning & Tasting of Low Voltage Distribution Panel with Accessories & ATS Project at ETRE Modjo-Hawassa Toll Roads መግዛት ይፈልጋል – test3.diretenders.com

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ Supply, Installation, Commissioning & Tasting of Low Voltage Distribution Panel with Accessories & ATS Project at ETRE Modjo-Hawassa Toll Roads መግዛት ይፈልጋል


Reporter (May 10, 2026)

የጨረታ ማስታወቂያ

የሀገር ውስፕ ግልፅ ጨረታ ቁጥር 40/2018

Supply, Installation, Commissioning & Tasting of Low voltage distribution panel with Accessories & ATS project at ETRE Modjo-Hawassa Toll Roads

በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የሚከተሉትን ህጋዊ ሰነዶች ማሟላት ይኖርባቸዋል፦

  • የታደሰ ንግድ ፍቃድ
  • ቫት ተመዝጋቢ
  • ታክስ ክሊራንስ
  • በግዥ ባስስልጣን የምዝገባ ማስረጃ
  • የታክስ ከፋይነት ምዝገባ ሠርተፍኬት
  • በዘርፉ የአቅራቢነት ምዝገባ ሠርተፍኬት ወረቀት
  • ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው ለ30 (ሰላሳ) ቀናት
  • የጨረታ ማስከበሪያ መጠን 200,000.00 (ሁለት መቶ ሺ) ብር ሆኖ የጨረታ ማስከበሪያው በሲ.ፒ.ኦ ብቻ መሆን ይኖርበታል
  • ሰነድ ለመገዛት የምትፈልጉ ተጫራቾች ሰነዱ በሚገኝበት በኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ዋና መስሪያ ቤት በገዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 01 የማይመለስ 300.00 (ሶስት መቶ) ብር በመክፈል መውሰድ ትችላላችሁ::
  • የጨረታ ማስረከቢያ የመጨረሻ ቀን እና ሰዓት 11/09/2018 ዓ.ም እስከ ቀኑ 9፡00 ሰዓት
  • ጨረታው የሚከፈተው፡- በዕለቱ 11/09/2018 ዓ.ም ከቀኑ 9፡30 ሰዓት
  • ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
  • ለበለጠ መረጃ እና ማብራሪያ ዋናው መስሪያ ቤት በአካል በመገኘት ወይም በስልክ 0114171703 መጠየቅ ይቻላል::

አድራሻ፡-

  • የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ (ዋና መስሪያ ቤት ቱሉ ዲምቱ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *