Reporter (May 10, 2026)
የጨረታ ማስታወቂያ
የሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ ቁጥር 41/2018
Supply Vehicles (Isuzu, Ambulance, Wrecker Crain and Shower Truck)
በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የሚከተሉትን ህጋዊ ሰነዶች ማሟላት ይኖርባቸዋል፦
- የታደሰ ንግድ ፍቃድ
- ቫት ተመዝጋቢ
- ታክስ ክሊራንስ
- በግዥ ባስስልጣን የምዝገባ ማስረጃ
- የታክስ ከፋይነት ምዝገባ ሠርተፍኬት
- በዘርፉ የአቅራቢነት ምዝገባ ሠርተፍኬት ወረቀት
- ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው ለ30 (ሰላሳ) ቀናት
የጨረታ ማስከበሪያ CPO ብቻ
- ሎት– 1- አይሱዚ /suzu Truck/ 100,000.00 /አንድ መቶ ሺ ብር /፤
- ሎት– 2- አንቡላንስ /EV Ambulance/ 120,000.00 /አንድ መቶ ሃያ ሺ
- ሎት– 3- ሬከር ክሬን /recker Crain/ 100,000.00 /አንድ መቶ ሺ ብር / እና
- ሎት 4- የውሃ ቦቴ /Water Shower Truck/ 150,000.00 /አንድ መቶ ሺ ብር/ በሲ.ፒ.ኦ ብቻ መሆን ይኖርበታል
ሰነድ ለመግዛት የምትፈልጉ ተጫራቾች ሰነዱ በሚገኝበት በኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ዋና መስሪያ ቤት በግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 01 የማይመለስ 300.00 (ሶስት መቶ) ብር በመክፈል መውሰድ ትችላላችሁ።
የጨረታ ማስረከቢያ የመጨረሻ ቀን እና ሰዓት 11 /09/2018 ዓ.ም አስከ ቀኑ 9፡00 ሰዓት
ጨረታው የሚከፈተው፡– በዕለቱ 11/09/2018 ዓ.ም ከቀኑ 9፡30 ሰዓት
ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን ሙሉ በሙሱ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
ለበለጠ መረጃ እና ማብራሪያ ዋናው መስሪያ ቤት በአካል በመገኘት ወይም በስልክ 011 417 1703 መጠየቅ ይቻላል።
አድራሻ፡–
የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ (ዋና መስሪያ ቤት ቱሉ ዲምቱ