Reporter (May 10, 2026)
የመጀመረያ ዙር የሐራጅ ማስታወቂያ
የሐራጅ ቁጥር ዳባ/ብማ 0017/26
ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መስረት የሚከተሉትን የተበዳሪ ቤት ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል::
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪ ስም |
አበዳሪዉ ቅርንጫፍ |
የአስያዥ ስም |
ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ |
የንብረቱ አይነት |
የጨረታ መነሻ ዋጋ |
ጨረታዉ የሚካሄድበት |
||||
|
ከተማ |
ወረዳ |
የካርታ ቁጥር |
የቦታ ስፋት |
ቀን |
ሰዓት |
||||||
|
1 |
ወ/ሮ ፍሮሚ አደም ኣሳበል |
አዳማ ራስ |
ወ/ሮ ፍሮሚ አደም አላበል |
አዳማ
|
አዱላላ ሃቲ
|
WBIFLGSB/463/F0017/14
|
14430 ካ.ሜ
|
በመገንባት ላይ ያለ ኢንዱስትሪያል መጋዘን |
27,098,030.00
|
ሰኔ 04 ቀን 2018 ዓ.ም. |
4:00-6:00 |
ማሳሰቢያ
- ተጫራቾች የጨረታዉን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ የባንክ ክፍያ ማዘዣ (C.P.O) በዳሽን ባንክ ስም በማዘጋጀት በጨረታው ዕለት ይዘው በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ::
- ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀን እና ሰዓት መጋዘኑ በሚገኝበት አድራሻ ይካሄዳል::
- የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ዋጋ 15% ተጨማሪ እሴት ታክስ፣ ሌሎች ግብሮችና እና ሌላ ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ወጪዎችን ይከፍላል::
- ከፍተኛ ዋጋ ያቀረበው ተጫራች የጨረታዉ አሸናፊ ነዉ የሚባለዉ አሸናፊነቱን የሚገልጽ ደብዳቤ ከባንኩ በፅሁፍ ሲደርሰዉ ብቻ ነዉ::
- የጨረታው አሸናፊ ደብዳቤ ከተሰጠበት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል:: ባይከፍል ግን ጨረታው
- ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም:: በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሚ ለሀራጅ ሲቀርብ ለሚታየዉ የዋጋ ልዩነት ይጠየቃል:: በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያሲያዙት ሲፒኦ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል::
- በጨረታው ላይ አስያዥና ተበዳሪ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት ይችላሉ፤ ባይገኙ ጨረታው በሌሉበት ይካሄዳል::
- የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጁ መዝጊያ ሠዓት 10 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል::
- ጨረታው ተጀምሮ በተቀመጠው ሰዓት ውስጥ ካልተጠናቀቀ ሊራዘም ይችላል::
- ባንኩ የተሸለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0111-70-45-49 ወይም 0111-70 40-38 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል::
ዳሽን ባንክ አ.ማ.