Reporter (May 10, 2026)
የሐራጅ ማስታወቂያ
የሐራጅ ቁጥር ዳባ/018/26
ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/11 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተስውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ በሐራጅ ይሸጣል።
|
_ |
የተበዳሪው ስም |
አበዳሪው ቅርንጫፍ |
የአስያዥ ስም
|
ቤቱ የሚገኝበት አድራሻ |
የንብረቱ አይነት
|
የጨረታ መነሻ ዋጋ |
ጨረታው የሚካሄድበት |
የጨረታዉ ሁኔታ |
|||||||
|
ከተማ |
ክ/ከተማ |
ወረዳ |
የካርታ ቀጥር |
የቦታ ስፋት |
|||||||||||
|
ቀን |
ሰዓት |
ቦታ |
|||||||||||||
|
1 |
በርሄ ካህሳይ ረዳ |
ኮርፖሬት |
ተበዳሪው
|
አ.አ
|
አራዳ
|
09 |
AA000010900690 |
450 ካ.ሜ
|
የንግድ ህንጻ
|
185,308,942
|
ሰኔ 4 ቀን 2018 ዓ.ም |
4፡00_6፡00 |
በቦታው
|
የመጀመሪያ ጨረታ
|
|
ማሳሰቢያ
1. ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ በዳሸን ባንክ አ.ማ ስም የባንክ ክፍያ ማዘዣ(CPO) በጨረታው ዕለት ይዘው በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ።
2. ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተገስፅ ቀን እና ሰዓት ንብረቱ በሚገኝበት አድራሻ ይካሄዳል።
3. ለመንግስት የሚከፈል ግብር ታክስ ሙዝር የሊዝ ክፍያ ተጨማሪ እሴት ታክስ፣ እና ሴላ ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ጠጪዎችን ገዢው ይከፍክላል።
4. ለጨረታ የቀረበው የሆቴል ሕንፃ ብቻ በመሆኑ በውስጡ የሚገኙትን የሆቴል ቁሳቁሶችና ጄኔነተር አያካትትም።
5. ከፍተኛ የጨረታ ዋጋ የሰጠ ተጫራች አሸናፊ ነው የሚባለው አሸናፊነቱን የሚገልፅ ደብዳቤ በፅሑፍ ከባንኩ ሲደርሰው ብቻ ነው።
6. የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል። ባይከፍል ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ እአይመለስለትም። በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ ወዲያውኑ ይመስስላቸዋል።
7. በጨረታው ላይ አስያዥና ተበዳሪ ወይም ሕጋዊ ወኪሱቻቸው መገኘት ይቻሳስ ባይገኝ ጨረታጡ በሌለበት ይካሄዳል።
8. የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጁ መዝጊያ ሠዓት 10 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል።
9. ጨረታው ተጀምሮ በተቀመጠው ሰዓት ውስጥ ካስተጠናቀቀ ሲራዘም ይችላል።
10. ህንፃውን መጎብኘት ወይም ማየት የምትፈልጉ ተጫራቾች ሰኔ 02 ቀን 2018 ዓ.ም ጠዋት 3፡00 ሰዓት አራት ኪሎ የሚገኘው ሰሜን ሸዲስ አበባ ቀጠና የባንኩ ህንፃ 4ተኛ ፎቅ ላይ በመገኘት ጉብኝት ማድረግ ይቻላል።
11. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 170 4549 ወደም 011 170 4038 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።
ዳሸን ባንክ አ.ማ