ድል በትግል የገበያ ማዕከል አክስዮን ማህበር የህንፃ ኪራይ ማስታወቂያ አውጥቷል – test3.diretenders.com

ድል በትግል የገበያ ማዕከል አክስዮን ማህበር የህንፃ ኪራይ ማስታወቂያ አውጥቷል


Reporter (May 10, 2026)

የህንፃ ኪራይ ማስታወቂያ

ድል በትግል የገበያ ማዕከል አክስዮን ማህበር በአራዳ /ከተማ ወረዳ 1 ውስጥ ያለውን የድርጅታችን የድል በትግል የገበያ ማዕከል አ. ህንፃ 4 ፍሎር እስከ 10 ፍሎር ያለውን ቦታ ለቢሮ አገልግሎት ማከራየት ስለሚፈልግ ሙሉ ለሙሉ ወይም በከፊል መከራየት የሚፈልግ ድርጅት መከራየት የሚችል ሲሆን ህንጻው መሀል ከተማ ላይ ያለ መሆኑ ከዋና መኪና መንገድ ዳር የሚገኝ ካፌና ሬስቶራንት እንዲሁም የተመቻቸ የፓርኪንግ ቦታ ሊፍት እና የተሟላ ጄኔሬተር ያለው መሆኑ ለተከራዮቹ ምቹ ያደርገዋል::

ስለሆነም፡ ማንኛውም ድርጅት ለመከራየት የሚፈልግ ቦታው ድረስ በመምጣት ቢሮ ቁጥር 51 ማናገር ወይም በነዚህ ስልክ ቁጥሮች በመደወል መረጃ ማግኘት ይችላል::

በስልክ ቁጥር

09 70 12 21 04

09 21 25 41 96

09 33 59 67 88

አድራሻ

ቸርቸር ጎዳና ከኢትዮ ቴሌኮም ዋናው /ቤት ወይም ከዋናው ፖስታ ቤት ፊት ለፊት ያለው ህንጻ::


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *