በደ/ማርቆስ ከ/ወ/ፍ/ቤት የቤት የጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል – test3.diretenders.com

በደ/ማርቆስ ከ/ወ/ፍ/ቤት የቤት የጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል


Addis Zemen (May 11, 2026)

የጨረታ ማስታወቂያ

አፈ/ከሳሽ እነ ዳንኤል አምበሉ አፈ/ተከሳሽ እነ ዮሐንስ መስፍን መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክርክር ጉዳይ ስም በደ//ከተማ ቀበሌ 02 ሰፈር 2 የቤት ቁጥር 455 የሆነ 500 /ሜትር ቦታ ላይ የተሰራ መኖሪያ ቤት ከነ ሰርቪሱ ካርታና ፕላን ያልተሰራለት አዋሳኙ በምስራቅ / ምንትዋብ ብዙነህ በምዕራብ / የሻለም ልመንህ ፣ሰሜን መንገድ፣ ደቡብ ታሪኩ ወርቅነህ የሚያዋስኑት ሰርቪስ ቤት ግምት ብር 85,530/ ሰማኒያ አምስት ሺህ አምስት መቶ ሰላሳ ብር/ ዋናው ቤት ግምት ብር 126,724.50/ አንድ መቶ ሀያ ስድስት ሺህ ሰባት መቶ ሀያ አራት ብር 50/100 ሳንቲም/ የመሬት የቀጠና ዋጋ 1,167,875/አንድ ሚሊዮን አንድ መቶ ስልሳ ሰባት ሺህ ስምንት መቶ ሰባ አምስት ብር/ አጠቃላይ መነሻ ዋጋ 1,380,129.50/አንድ ሚሊዮን ሶስት መቶ ሰማኒያ ሺህ አንድ መቶ ሀያ ዘጠኝ ብር 50/100 ሳንቲም/ የሚሸጥ ቤቱና ሰርቪሱ ተነጣጥሎ የማይከፈል የጨረታ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለአንድ ወር በአየር ላይ ውሎ ጨረታው ሰኔ 05 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 330 እስከ 600 ሰዓት ባለው ጊዜ በጨረታ ይሸጣል።

ስለሆነም ከላይ የተጠቀሰውን መኖሪያ ቤት ከነሰርቪሱ መግዛት የሚፈልግ ተጫራች በመጀመሪያ ደረጃ ጨረታ መነሻ ዋጋውን 25% CPO አስይዘው ያስያዙበትን ደረሰኝ ወይም /ሪሲት/ ለሀራጅ ባይ በእለቱ በማስያዝ መጫረት የሚችሉ ሲሆን የጨረታ አሸናፊ መሆኑ እንደታወቀለት ደግሞ የሽያጩን ጠቅላላ ገንዘብ 75% የማስያዝ ግዴታ ያለባቸው ሲሆን ካላስያዙ ግን ለጨረታ ማስፈፀሚያ የወጡ ልዩ ልዩ ወጭዎች ተቀንሶ ቀሪው ለመንግስት ገቢ የሚሆን መሆኑን እንገልፃለን።

በደ/ማርቆስ ///ቤት


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *