ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል – test3.diretenders.com

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል


Addis Zemen (May 11, 2026)

የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ተቁ

 

የተበዳሪው ሰም

 

የንብረት

አሰያዥ ስም

 

አበዳሪ ቅርንጫፍ

 

ለሐራጅ የቀረበው ንብረት እና ዝርዝር መግለጫ

የካርታ ቁጥር

 

 

የቦታ ስፋት በካሬ

 

ሃራጅ መነሻ ዋጋ

 

ሐራጅ የሚከናወንበት ጊዜ

ለሐራጅ የቀረበው ንብረት

 

አድራሻ

ቀን

 

ሰዓት

 

ከተማ

 

ወረዳ//ከተማ

ቀበሌ

 

 

አቶ አያኑ ታደሰ

 

አቶ አያኑ ታደሰ

 

ጫንጮ ቅርንጫፍ

 

ቤት

 

ሱሉልታ

 

ሸገር /ከተማ አባ ገዳ ወረዳ

 

QDGNMA/3043/07

 

300

50,400 (ሀምሳ ሽህ አራት መቶ ብር)

ሰኔ 09/2018

 

4:00-6:00

 

1- ጨረታ የሚካሄድበት ቦታ ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ጫንጮ ቅ/ጽ/ቤት

2- አሸናፊው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈሉ ለጨረታ መነሻ ያስያዙት ገንዘብ ተመላሽ አይደረግም።

3- ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ 1/4ኛውን በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ከፍያ ማስያዣ /ሲፒኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላል።

4- ቤቱ ያለበትን ሁኔታ ለማየት ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ጫንጮ ቅርንጫፍ አማካኝነት ጽ/ቤት በመቅረብ ከጨረታ በፊት ባሉ የስራ ቀናት እና የጨረታው ቀን በቦታው በመገኘት መመልከት ይቻላል።

5- በንብረቱ ላይ ከመንግስት የሚፈለጉ ግብሮችን፣ ቫት፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታ አሸናፊው ይሸፍናል።

6- ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥሮች 09 10 18 40 45/ 09 88 32 92 10 መደወል ይችላሉ።

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ.


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *