Addis Zemen (May 11, 2026)
የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል ።
|
ተቁ |
የተበዳሪው ሰም
|
የንብረት አሰያዥ ስም
|
አበደሪ ቅርንጫፍ
|
ለሐራጅ የቀረበው ንብረት እና ዝርዝር መግለጫ
|
የካርታ ቁጥር
|
የቦታ ስፋት በካሬ
|
የሃራጅ መነሻ ዋጋ
|
ሐራጅ የሚከናወንበት ጊዜ
|
ጨረታ የሚካሄድበት ቦታ
|
||||
|
ለሐራጅ የቀረበው ንብረት
|
አድራሻ
|
ቀን
|
ሰዓት
|
||||||||||
|
ከተማ
|
ወረዳ/ክ/ከተማ |
ቀበሌ
|
|||||||||||
|
1 |
ስታር ብረታ ብረት እና ኢንጅነሪግ ምርቶች ማህበር
|
አቶ ጉልማ ምልቶት
|
አለታ ወንዶ
|
ቤት
|
አለታወንዶ
|
አለታወንዶ
|
ዴላ |
683 |
926.43
|
2,144,100 (ሁለት ሚሊዩን አንደ መቶ አርባ አራት ሽህ አንድ መቶ ብር)
|
ሰኔ 09/2018
|
4:00-6:00
|
አለታ ወንዶ ቅርንጫፍ
|
|
2 |
ስታር ብረታ ብረት እና ኢንጅነሪግ ምርቶች ማህበር
|
ወ/ሮ አብዮት ዘለቀ
|
አለታ ወንዶ
|
ቤት
|
ሀዋሳ
|
አዲስ ከተማ
|
ፊላደልፊያ |
30034 |
41.57 |
2,000,000 ( ሁለት ሚሊዮን ብር)
|
ሰኔ 09/2018
|
4:00-6:00
|
ቪ/ፈ/ማ/ ፋይናንስ ደበብ አከባቢ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት
|
1. አሸናፊው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈሉ ለጨረታ መነሻ ያስያዙት ገንዘብ ተመላሽ አይደረግም::
2. ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ 1/4ኛውን በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ከፍያ ማስያዣ /ሲፒኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላል::
3. ቤቱ ያለበትን ሁኔታ ለማየት ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ሀዋሳ ቅርንጫፍ አማካኝነት ጽ/ቤት በመቅረብ ከጨረታ በፊት ባሉ የስራ ቀናት እና የጨረታው ቀን በቦታው በመገኘት መመልከት ይቻላል፡፡
4.በንብረቱ ላይ ከመንግስት የሚፈለጉ ግብሮችን፣ቫት፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታ አሸናፊው ይሸፍናል::
5.ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
ለተጨማሪ መረጃ
በስልክ ቁጥሮች 0916 05 11 42 /0926 549 466 መደወል ይችላሉ::
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ.