ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል – test3.diretenders.com

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል


Addis Zemen (May 11, 2026)

በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

..

 

የተበዳሪው

ስም

 

የንብረት

አስያዥ

ስም

 

አበዳሪ

ቅርንጫፍ

 

ለሐራጅ የቀረበው ንብረት እና

ዝርዝር መግለጫ

 

የካርታ

ቁጥር

 

የቦታ

ስፋት

በካሬ

 

የሐራጅ

መነሻ ዋጋ

 

ሐራጅ

የሚከናወንበት

ጊዜ

 

ለሐራጅ

የቀረበው

ንብረት

 

አድራሻ

 

ቀን

ሰዓት

 

ከተማ

 

ወረዳ//

ከተማ

 

ቀበሌ

 

 

አቶ ሽፈራ ጎንፋ

አቶ

ሽፈራ ጎንፋ

 

ቱሉ ቦሎ

ቅርንጫፍ

 

ቤት

 

ቡሳ

ከተማ

 

ምዕራብ

ሸዋ ዞን

 

ቡሳ

ከተማ

 

ካርታ ቁጥር  BU/5569/

2016

 

 

200 ካሬ

 

720,520.00

 (ሰባት መቶ

ሃያ ሺህ

አምሰት መቶ

ሃያ

ብር ብቻ )

 

ሰኔ 9/

2018

 

4:00

-5:00

 

1- ጨረታ የሚካሄድበት ቦታ ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ቱሉ ቦሎ ቅርንጫፍ

2- አሸናፊው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈሉ ለጨረታ መነሻ ያስያዙት ገንዘብ ተመላሽ አይደረግም:: 

3- ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ 1/4ኛውን በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ክፍያ ማስያዣ /ሲፒኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላል::

4- ቤቱ ያለበትን ሁኔታ ለማየት ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ቱሉቦሎ ቅርንጫፍ አማካኝነት ጽ/ቤት በመቅረብ ከጨረታ በፊት ባሉ የስራ ቀናት እና የጨረታው ቀን በቦታው በመገኘት መመልከት ይቻላል፡፡

5- በንብረቱ ላይ ከመንግስት የሚፈለጉ ግብሮችን፣ቫት፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታ አሸናፊው ይሸፍናል::
6- ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ለተጨማሪ መረጃ

በስልክ ቁጥሮች 0912 674 809 /0911 352 333 /መደወል ይችላሉ::
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ.


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *