ኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሪፐብሊኩ ጥበቃ ኃይል የተለያዩ የጥገና ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል – test3.diretenders.com

ኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሪፐብሊኩ ጥበቃ ኃይል የተለያዩ የጥገና ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል


Government (May 12, 2026)

Lot Information

  • Procurement Reference Number: RG-NCB-G-0056-2018-PUR
  • Object of Procurement: በድጋሚ የወጣ የተለያዩ የጥገና ዕቃዎች ግዥ – LOT-055 – 2018
  • Description: በድጋሚ የወጣ የተለያዩ የጥገና ዕቃዎች ግዥ – LOT-055 – 2018
  • Award Type: Item based
  • Procurement Type: Shopping
  • Procurement Method: Open
  • Marketplace: National
  • Procuring Entity: Republican Guard
  • Clarification Request Deadline: May 14, 2026, 7:00:00 AM
  • Bid Submission Deadline: May 13, 2026, 9:06:58 AM
  • Terms and Conditions: 
  1. ተጫራቾች እቃዎቹ በእጃቸው ላይ የሌለ ከሆነ በወቅቱ ማቅረብ ካልቻሉ እንዲሁም ያልሆነ ዋጋ በመሙላት ጨረታውን የሚያስተጓጉሉ ከሆነ በህግ እንደሚጠየቁ ማወቅ አለባቸው። ምክንያቱም በበስህተት ነው የሞላነው እያሉ ጨረታ በመስተጓል ላይ ለስራ እንቅፋት የሚሆኑ ብዙ ተጫራቾች ስላጋጠሙ በጥንቃቄ ይሞላ በህግ እንጠይቃለን።
  2. ተጫራቾች ካሽ ሪጀስተር ከሌላችሁ የእጅ በእጅ ደረሰኝ የምትጠቀሙ ከሆነ ብርሃንና ሠላም የታተመ ባር ኮድ ያለው መሆን አለበት ግዴታ ነው ይህን ማቅረብ የማይችል መጫረት አይችልም።