የኢትዮጵያ መንግሥት የግምጃ ቤት ሰነድ የጨረታ ማስታወቂያ – test3.diretenders.com

የኢትዮጵያ መንግሥት የግምጃ ቤት ሰነድ የጨረታ ማስታወቂያ


Addis Zemen (May 12, 2026)

የጨረታ ማስታወቂያ

1. ሣምንታዊ የግምጃ ቤት ሰነድ ጨረታ ቁጥር 1003 

2. ለሽያጭ የቀረበው ሰነድ ጠቅላላ ዋጋ ብር 41,850,210,000 

3. ሰነዶቹ ለገበያ የሚቀርቡበት ግንቦት 05 ቀን 2018 ዓ.ም 

4. የሰነዶቹ ዓይነትና ለጨረታ የሚቀርበው የገንዘብ ልክ፣

የሰነዱ ዓይነት

የገንዘብ ልክ

የሚከፈልበት ጊዜ

 

28 ቀን

 

4,185,020,000

 

ሰኔ 03 ቀን 2018 .

 

91 ቀን

 

8,370,040,000

 

ነሀሴ 06 ቀን 2018 .

 

182 ቀን

 

16,740,085,000

 

ኅዳር 02 ቀን 2009 .

 

364 ቀን

 

12,555,065,000

 

ግንቦት 04 ቀን 2019 .

 

5. የእያንዳንዱ የግምጃ ቤት ሰነድ መነሻ መደብ ብር 5,000 ሆኖ ከዚህ በላይ ለሚፈልጉ የመነሻ ብዜት ይሆናል፡፡

6. ማንኛውም ተጫራች ለሁሉም ወይም ለየትኛውም የሠነድ ዓይነት መጫረት ይችላል፡፡

7. የጨረታ ማቅረቢያ ቅጽ ከክፍያና የሂሣብ ማወራረጃ ሥርዓት ዳይሬክቶሬት ማግኘት ይቻላል፡፡

8. የጨረታ ማመልከቻ ማቅረቢያ የመጨረሻ ቀን ግንቦት 05 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ 5፡30 ሰዓት

9. የጨረታ ውጤት ግንቦት 05 ቀን 2018 ዓ.ም ይገለጻል፡፡

10 ከግምጃ ቤት ሰነድ ጋር በተያያዘ የሚገኝ ገቢ ወይም ትርፍ ከማናቸውም ዓይነት ታክስ ነጻ ነው፡፡

11.ተጨማሪ መረጃ ከክፍያና የሂሣብ ማወራረጃ ሥርዓት ዳይሬክቶሬት ወይም ከባንኩ ድረ ገጽ www.nbe.gov.et  ማግኘት ይቻላል፡፡

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *