Government (May 12, 2026)
Please click on this Link in order to Bid on the EGP website
https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/68c417de-8f72-4d41-a4a9-460d18b4acc1/open
Lot Information
- Procurement Reference Number: RG-NCB-G-0055-2018-PUR
- Object of Procurement: በድጋሚ የወጣ የሴቶች ንፅህና መጠበቂያ ግዥ – LOT – 54 – 2018
- Description: በድጋሚ የወጣ የሴቶች ንፅህና መጠበቂያ ግዥ – LOT – 54 – 2018
- Award Type: Item based
- Procurement Type: Shopping
- Procurement Method: Open
- Marketplace: National
- Procuring Entity: Republican Guard
- Clarification Request Deadline: May 12, 2026, 7:00:00 AM
- Bid Submission Deadline: May 12, 2026, 2:10:51 PM
- Terms and Conditions: 1. ተጫራቾች እቃዎቹ በእጃቸው ላይ የሌለ ከሆነ በወቅቱ ማቅረብ ካልቻሉ እንዲሁም ያልሆነ ዋጋ በመሙላት ጨረታውን የሚያስተጓጉሉ ከሆነ በህግ እንደሚጠየቁ ማወቅ አለባቸው፡፡ ምክንያቱም በበስህተት ነው የሞላነው እያሉ ጨረታ በመስተጓል ላይ ለስራ እንቅፋት የሚሆኑ ብዙ ተጫራቾች ስላጋጠሙ በጥንቃቄ ይሞላ በህግ እንጠይቃለን፡፡ 2. ተጫራቾች ካሽ ሪጀስተር ከሌላችሁ የእጅ በእጅ ደረሰኝ የምትጠቀሙ ከሆነ ብርሃንና ሠላም የታተመ ባር ኮድ ያለው መሆን አለበት ግዴታ ነው ይህን ማቅረብ የማይችል መጫረት አይችልም፡፡