አማራ ባንክ አ.ማ በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል – test3.diretenders.com

አማራ ባንክ አ.ማ በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል


Reporter (May 13, 2026)

የሐራጅ ማስታወቂያ

ቁጥር አማራ ባንክ 37/2018

አማራ ባንክ አ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ለአንደኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ

ተ.ቁ

የተበዳሪው ስም

የንብረት አስያዥ ስም

አበዳሪ

ቅርንጫፍ

የንብረቱ አድራሻ

የቦታው ስፋት

የባለቤትነት ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር

የንብረቱ ዓይነት/ የይዞታው ኣገልግሎት

የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር

ጨረታው የሚከናወንበት

ቦታ

ክ/ከተማ

ከተማ

ወረዳ

ቀበሌ

ቀን

ሰዓት

1

አቶ ግርማ እርቀየሱስ አሞኝ

አቶ ግርማ

ባህር ዳር

አፄ ቴዎድሮስ

ባህር ዳር

_

_

2500 ካሬ ሜትር

ባሃኢፓ/0241/11

 

ለኢንዱስትሪ

 

38,986,862.42

 

ሰኔ 08 ቀን 2018 ዓ.ም

ከ3፡00 እስከ 4፡00 ሰዓት

አማራ ባንክ አ.ማ ባህር ዳር ዳስትሪክት ቢሮ (ባህር ዳር)

እርቀየሱስ አሞኝ

ባህር ዳር

አፄ ቴዎድሮስ

ባህር ዳር

_

_

1000 ካሬ ሜትር

አፄቴ/9389/2014

ለመኖሪያ

23,301,728.19

 

ሰኔ 08 ቀን 2018 ዓ.ም

ከ4፡00 እስከ 5፡00 ሰዓት

አማራ ባንክ አ.ማ ባህር ዳር ዳስትሪክት ቢሮ (ባህር ዳር)

2

አቶ ፋሲካው ካሳ ደምሴ

 

ፋሲካው ካሳ ደምሴ

ባህር ዳር

አፄ ቴዎድሮስ

ባህር ዳር

_

_

150 ካሬ ሜትር

 

45072/2012

ለመኖሪያ

12,459.381.59

 

ሰኔ 08 ቀን 2018 ዓ.ም

ከ5፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት

አማራ ባንክ አ.ማ ባህር ዳር ዳስትሪክት ቢሮ (ባህር ዳር)

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ

3

 

አቶ ጌትነት መኮንን

ብቻወርቅ

ፍሬህይወት ቢተው ኢያሱ

እንጅባራ

እንጅባራ

እንጅባራ

_

_

249.972 ካሬ ሜትር

AM010010311005

 

ለመኖሪያ

5,005,112.73

 

ሰኔ 08 ቀን 2018 ዓ.ም

ከ7፡00 እስከ 8፡00 ሰዓት

አማራ ባንክ አ.ማ ባህር ዳር ዳስትሪክት ቢሮ (ባህር ዳር)

ፍሬህይወት ቢተው ኢያሱ

እንጅባራ

እንጅባራ

እንጅባራ

_

_

150.092 ካሬ ሜትር

AM010010603024

 

ለመኖሪያ

3,284,146.17

 

ሰኔ 08 ቀን 2018 ዓ.ም

ከ8፡00 እስከ 9፡00 ሰዓት

አማራ ባንክ አ.ማ ባህር ዳር ዳስትሪክት ቢሮ (ባህር ዳር)

 ማሳሰቢያ

1

ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋ 1/4 ወይም ሃያ አምስት በመቶ (25%) በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ (CPO) ብቻ በአማራ ባንክ . ስም በማሰራት: በማስያዝ እና በመመዝገብ በጨረታው ላይ መሳተፍ ይችላሉ።

8

ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተጠቀሰው ቀን፣ ሰዓትና ቦታ ተጫራቾች፤ ተበዳሪ እና ንብረት አስያዥ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው እና ታዛቢዎች በተገኙበት ይካሄዳል። ነገር ግን ተበዳሪውም ሆነ መያዣ ሰጪዉ ባይገኙ ጨረታው በሌሉበት ይካሄዳል።

2

ከፍተኛ ዋጋ የሰጠው ተጫራች የጨረታው አሸናፊ ነው የሚባለው ከባንኩ አሸናፊነቱን የሚገልጽ ደብዳቤ በጽሁፍ ሲደርሰው ብቻ ነው።

9

ንብረቱንቶቹን በጨረታ አሸንፎ የገዛ ግለሰብድርጅት የሽያጭ ገንዘቡን ከፍሎ ባጠናቀቀ 15 ቀናት ጊዜ ውስጥ ንብረቱን መረከብ ያለበት ሊሆን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ንብረቱን ካልተረከበ በንብረቱ ላይ ለሚደርስ ጉዳት ባንኩ ኃላፊነት አይወስድም። ገዥው በተጠቀሰው ጊዜ ንብረቶቹን ካልተረከበ ከንብረቶቹ ጋር በተያያዘ ለሚኖር ወጪ ኃላፊነቱን ይወስዳል።

3

የጨረታ አሸናፊው አሸናፊ መሆኑ በደብዳቤ ከተገለጸለት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 /አስራ አምስት ቀናት ውስጥ ቀሪውን ገንዘብ አጠናቆ መከፈል ይኖርበታል። ባይከፍል ግን የሐራጁ ውጤት ተሰርዞ ያስያዘው ሲፒኦ አይመለስለትም፤ ለባንኩ ገቢ ይሆናል። በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሚ ለሃራጅ ሲቀርብ ለሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃል። ላላሸነፉት ተጫራቾች ግን ያስያዙት ሲፒኦ በእለቱ ይመለስላቸዋል።

10

በባንኩ የብድር ፖሊሲ መመሪያ እና ቅድመ ሁኔታ መሰረት የሚፈለገውን ማስረጃ አሟልቶ ለቀረበ የጨረታ አሸናፊ ባንኩ ብድር ሊያመቻች ይችላል።

 

4

የሐራጁ አሸናፊ ገዥ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውንም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎችን የሊዝን ክፍያን ጨምሮ፣ ግብር፣ በዋጋው ላይ ሚታሰብ ተጨማሪ እሴት ታክስ (15%) ካለ ከስም ማዘዋወሪያ ጋር የተገናኙ እና ሌሎች ገዥ እንዲከፍላቸው በህግ የተወሰኑ ታክስ እና ግብሮች ገዥው አሸናፊው ይከፍላል።

11

የተጫራቾች ምዝገባ ከሃራጁ መዝጊያ ስአት 30 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል።

 

5

ተጫራቾች በሃራጅ ለመሳተፍ ሲመጡ መታወቂያ የቀበሌ የመንጃ ፍቃድ፣ፓስፖርት ወይም ብሄራዊ  መታወቂያ) መያዝ ይገባቸዋል። ተጫራቾች የህግ ሰውነት የተሰጣቸው አካላት ከሆኑ ደግሞ ህጋዊ ሰውነት ያገኙበትን የዋና ምዝገባ ምስክር ወረቀት እና ሃራጅን ለመሳተፍ የቀረበው ግለሰብ ስልጣኑን የሚያሳይ በሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ /ቤት የጸደቀ መስረቻ ጽሁፍ(የመተዳደሪያ ደንብ) ቃለጉባኤ ወይም የውክልና ሰነድ ይዞ መቅረብ አለበት።

12

በወንድ አንቀጽ የተጠቀሰው ለሴት እና ህጋዊ ስውነት ላላቸው ድርጅትም ያገለግላል።

 

6

ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይጽፋል።

13

ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

7

ለሐራጅ የቀረበውን ንብረት ለመጎብኘት የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የጉብኝት ፕሮግራም ከወርካዉትና ሪከቨሪ ክፍል ጋር አስቀድሞ ቀጠሮ በማስያዝ ጨረታው ከመካሄዱ 5 ቀን በፊት መጎብኘት ይችላል።

14

ለበለጠ ማብራሪያ አማራ ባንክ . 011 558 2764 ወይም 011 558 4189 በስራ ሰአት ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

 

 አማራ ባንክ ..


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *