Addis Zemen (May 13, 2026)
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የጋምቤላ ህዝቦች ብሔራዊ ክልለዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ ከUNICEF በተገኘ በጀት በ2018 የልዩ ፍላጎት ቁሳቁስ ግዥ በግዥ በመለያ ቁጥር UNICEF-Goods-NCB-2018-02 በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል።
ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ሕጋዊ ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርቶች በማሟላት እንድትጫረቱ እንጋብዛለን።
- ተጫራቾች በሚሳተፉበት የግዥ አይነት የታደሰ ንግድ ስራ ፈቃድ ንግድ ምዝገባ ወረቀት
2. የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢነት እና የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ማስረጃ ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
3. የዘመኑን ግብር ስለመክፈላቸው ከሚመለከተው የገቢ ግብር ባለስልጣን ከሊራንስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
4. የአቅራቢነት ምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ የሚችል
5. ተጫራጮች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15 ተከታታይ ቀናት የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ በስራ ሰዓት ከትምህርት ቢሮ ግዥ የስራ ክፍል ቁጥር 20 በመቅረብ የማይመስ 300.00 በመክፈል መውሰድ ይችላሉ።
6. ተጫራቾች የጨረታውን ዶክመንት ቴክኒካልና ፋይናንሺያል ሰነዶቻቸውን በጨረታ መመሪያው መሠረት በማያያዝ ለእያንዳንዳቸው አንድ ኦርጅናልና አንድ ኮፒ ማቅረብ አለባቸው።
7. ተጫረቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ጨረታው መዝጊያ ባሉት ተከታታይ 15 ቀናት ውስጥ የጨረታ ሰነዱን ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይጠበቅባቸዋል። ጨረታ ሰነዱ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ በ3:30 ተዘግቶ በ4:00 በቢሮው ቅጥር ጊቢ ውስጥ ይከፈታል። ከላይ የተጠቀሱት ቀናት በዓላት ወይም ዝግ ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ጨረታው የሚከፈት ይሆናል።
8. ቢሮው የተሸለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድርሻ፡– ጋምቤላ ክልል ትምህርት ቢሮ
አራት ኪሎ ማረሚያ ቤት ጎን
ስልክ፡– (+251) 47 551 1477
የጋምቤላ ህዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ