Addis Zemen (May 13, 2026)
የጨረታ ማስታወቂያ
የፌዴራል ማረ/ቤት ኮሚሽን በ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት ለአለልቱ ማሰልጠኛ ተቋም የግንባታ ለስራ አገልግሎት የውስጥ ለውስጥ መንገድ የመሰረተ ልማት ስራና የክሊኒክ ግንባታ ስራ ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
|
ተ/ቁ |
የዕቃው ዓይነት |
|
1 |
ለአለልቱ ማሰልጠኛ ተቋም የውስጥ ለውስጥ መንገድ የመሰረተ ልማት ስራና የክሊኒክ ግንባታ ስራ ግዥ |
በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ ቀጥሎ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት አለባችሁ።
- በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው መሆን፣ በዘርፉ የተሰማሩ ለመሆናቸው በጀርባው የተገለጸ መሆን አለበት።
- የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈሉ።
- ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ፣ የታደሰ የዘመኑ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉና የታደሰ የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ አለባቸው።
- የመንግስት መ/ቤቶች ለሚያወጡት ጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል የአቅራቢዎች የምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ አለባቸው። እንዲሁም በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል ከገቢዎች ጉምርክ ባለ ስልጣን የዘመኑን ግብር ከፍለው ስለማጠናቀቃቸው ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው።
- አማራጭ ዋጋ በዚህ ጨረታ ማቅረብ አይቻልም።
- በጨረታ ለመሳተፍ የሚፈልጉ ሁሉ የጨረታ ውጤቱ እንደታወቀ ተመላሽ የሚሆን የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለፌዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን ተብሎ በተዘጋጀው ከባንክ በተመሰከረለት 2,000,000.00 /ሁለት ሚሊዮን/ ብር ሲ.ፒ.ኦ ማስያዝ አለባቸው።
- እንዲሁም የባንክ ዋስትና የሚያሲዙ ተጫራቾች የቆይታ ጊዜው ጨረታው ከተከፈተበት ቀን ጀምሮ የሚቆጠር 150 ቀንና ከዚያም በላይ መሆን ይኖርበታል።
- ተጫራቾች ቴክኒካል ሰነዶችና የዋጋ ማቅረቢያዎችን (ፋይናንሻል/ ሰነዶችን በተለያዩ ፖስታ ለየብቻ ታሽጎ መቅረብ አለበት። ቴክኒካልና ፋይናንሻል ሰነድ በአንድ ላይ አሽጎ ያቀረበ ተወዳዳሪ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ከጨረታው ውጪ ይደረጋል።
- ማንኛውም ተጫራቾች የሚያስገባው ሰነድ ፋይናንሻል የጨረታ ሰነድ አንድ ኦርጅናልና አንድ ኮፒ በተለያዩ ፖስታ በሰም በማሸግ በፖስታው ላይ የጨረታ ሰነዱን ቁጥር የሚጫረትበትን በትክክል መፃፍ እንዲሁም በፖስታው ላይ እና በሁሉም የመጫረቻ ሰነድ ላይ የድርጅቱን ማህተም በመምታት ማስገባት ያለበት ሲሆን ስርዝ ድልዝ በፍሉድ የጠፋ ሰነድ ዋጋ ያልተሞላበት ዝርዝር ተቀባይነት የለውም።
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የሚያሲዙት ሲፒኦ ከቴክኒክ ሰነዶች ጋር በአንድ ላይ ታሽገው መቅረብ አለባቸው።
- ተጫራቾች ፒያሳ አ/አበባ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ ኮሚሽን ከፍ ብሎ በሚገኘው የፌዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን ዋናው መ/ቤት 1ኛ ፎቅ የግዥና ፋይናንስ ቢሮ ቀርበው በእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 1000.00 አንድ ሺህ ብር/ በመክፈል መግዛት ይችላሉ።
- ጨረታው በ21/9/2018 ዓ.ም ከረፋዱ 6፡00 ሰዓት ታሽጎ ከቀኑ 8:00 ሰዓት በመ/ቤቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል።
- ዘግይተው የሚመጡ የጨረታ ሰነዶች ተቀባይነት የላቸውም፣
- መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ በከፊልም ሆነ በሙሉ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ተጫራቾች የሚወዳደሩባቸውን ግዥ እስፔስፊኬሽን ከጨረታ ሰነዱ ላይ ማግኘት ይችላሉ።
ለበለጠ መረጃ፡–
በስልክ ቁጥር 011 126-5665/ 011 126 5199 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ
የፌዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን