Government (May 13, 2026)
Please click on this Link In order to Bid on the Electronic Government Procurement website
“ https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/f43bcc02-f11c-43ea-b191-c88f7094d366/open ”
Invitation to Bid
“ የጽዳት አገልግሎት ግዥ”
Procurement Reference No: AACRA-NCB-G-0122-2018-BID-Open
Procurement Category: Goods
Market Type: National
Procurement Method: Open
| Procurement Classification |
| Code |
Title |
| 77000000 |
Environmental Services |
| 47000000 |
Cleaning Equipment and Supplies |
|
Lot Information
- Object of Procurement: የጽዳት አገልግሎት ግዥ
- Description: የፅዳት አገልግሎት ግዥ T-1
- Lot Number: 1
- Clarification Request Deadline: May 17, 2026, 5:00:00 PM
- Pre-Bid Conference Schedule: Not Applicable
- Site Visit Schedule: Not Applicable
- Bid Submission Deadline: May 22, 2026, 11:00:00 AM
- Bid Opening Schedule: May 22, 2026, 11:30:00 AM
| Participation Fee |
| Eligibility Documents |
Financial Qualification
| Factor |
Criteria |
| ዓመታዊ አማካይ የፋይናንስ ገቢው (turnover) |
የተጫራቾች አማካይ የ2 ዓመት ገቢያቸው 1,347,615.89 እና ከዚህ በላይ መሆን አለበት
|
| በውጭ ኦዲተር የተረጋገጠ የፋይናንስ ማረጋገጫ |
ተጫራቾች በገለልተኛ ወገን ኦዲት የተደረገ የቅርብ የ2 ዓመታት ሪፖርት ማቅረብ አለባቸው፡፡ ባለስልጣን መ/ቤቱ የሚቀርቡትን ሪፖርቶች በሚመለከው የመንግስት አካል ትክክለኛነታቸውን ያረጋግጣል፡፡
|
Legal Qualification
| Factor |
Criteria |
| ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት |
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት ከታክስ ባለሥልጣን ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣
|
| የተጨማሪ እሴት የምዝገባ ሰርቲፊኬት |
በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥና በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (ii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ በታክስ ባለሥልጣን የተሰጠ የተጨማሪ እሴት ታከለ የምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣
|
| የታደሰ የንግድ ፈቃድ |
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (i) መሠረት ተጫራቹ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣
|
| የጨረታ ማስከበሪያ |
ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ 200,000.00 ብር ሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ጋራንቲ ስካን አድርገው ማስገባት አለባቸው፡፡ ዋናውን 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 105 ማቅረብ አለባቸው
|
| የንግድ ምዝገባ ሰርቲፊኬት ወይም የንግድ ፈቃድ |
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ሐ) መሠረት የንግድ ምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣
|
Performance Qualification
| Factor |
Criteria |
| የሰራተኞች ብቃት |
ተጫራቾች የሚመድቧቸው ሰራተኞች የጽዳት ስራ ለማከናወን የሚያስችል አካላዊ ብቃትና የስራ ፍላጎት ያላቸው መሆን አለባቸው፡፡
|
| የስራ ልምድ |
ተጫራቾች ባለፉት 3 አመታት ውስጥ ቢያንስ 2 በተመሳሳይ የመንግስት ተቋማት የሰሩበትን የመልካም ስራ አፈጻጸም ማቅረብ አለባቸው
|
Technical Qualification
| Factor |
Criteria |
| የስራ ቦታ |
የስራ ቦታዎች በዋና መ/ቤትና በቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ይሆናል
|
| የውል ቆይታ ጊዜ |
|
| የጽዳት ዕቃዎች |
የጽዳት ዕቃዎችና መገልገያ ዕቃዎች በባለስልጣን መ/ቤቱ የሚሟሉ ይሆናል
|
| የጽዳት ዕቃዎች አጠቃቀም |
አሸናፊ ድርጅት በባለስልጣን መ/ቤቱ የሚቀርቡትን የጽዳት ዕቃዎች ተረክቦ በአግባቡ ስራ ላይ እንዲውሉ ያደርጋል
|
| የተጫራቾች ስራ ቦታዎች አድራሻ |
ተጫራቾች ውል ተዋውለው በስራ ላይ ከሆኑ በአሁኑ ወቅት እየሰሩበት ያሉበትን ቦታ አድራሻ ማሳወቅ አለባቸው፡፡ ባለስልጣን መ/ቤቱ በሚወክላቸው ኮሚቴ አባላት የመስክ ምልከታ ሊያደርግ ይችላል
|
| አገልግሎት አሰጣጥ |
አሸናፊ አቅራቢ ለሚሰጠው አገልግሎት ባለስልጣን መ/ቤቱ በየጊዜው ግምገማ እና ቁጥጥር የሚያደርግ ይሆናል፡፡
|
| የስራ ቁጥጥር |
አሸናፊ የሚሆን ድርጅት የሰራተኞችን የዕለት ከለት የስራ ስምሪትና የስራ ጥራት የሚቆጣጠር ኃላፊ መመደብ አለበት
|
| የሰው ኃይል አመዳደብና ድልድል |
ተጫራቾች አሸናፊ ከሆኑ የሰው ኃይል አመዳደብና ድልድል ከባለስልጣን መ/ቤቱ ጋር በስምምነት ለማድረግ ፍቃደኝነታቸውን በጽሑፍ ማቅረብ አለባቸው
|
| ፕሮይል |
ተወዳዳሪ አቅራቢዎች የድርጅታቸውን ፕሮይል (company profile) ሰካን በማድረግ ማቅረብ አለባቸው
|
| ስራ የሚጀመርባቸው ቦታዎች |
ባለስልጣን መ/ቤቱ አሸናፊ ከሆነ ድርጅት ጋር በሚያደርገው የውል ስምምነት መሰረት ስራ የሚጀመርባቸው ቦታዎች በዙር የሚወሰኑ ይሆናል
|
| የሰራተኞች መጓጓዣ |
የትራንስፖርት አገልግሎት አሸናፊ የሆነ ድርጅት በራሱ የሚሸፍን ይሆናል
|
|
Bid Security Amount: 200,000 ETB
Bid Security Form For MSE: Bank_Guarantee, CPO,
Bid Security From for Foreign Bidders:
Bid Security Form For Local Bidders: Bank_Guarantee, CPO,
Notice:
- Terms and Conditions: ተጫቾች ኪይ (key share) ማድረግ አለባቸው ባለስልጣን መ/ቤቱ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
Address:
- Procuring Entity: Addis Ababa Road Authority
- Country: Ethiopia
- Town: Addis ababa
- Street: pushkin
- Room Number: 1st
- Telephone: +251113714103
- Email: accra@gmail.com
- Po Box: 9092
- Fax: 0