Wollo University: ለንብ ማነቢያ አገልግሎት የሚውል የሲሚንቶ ግዥ – test3.diretenders.com

Wollo University: ለንብ ማነቢያ አገልግሎት የሚውል የሲሚንቶ ግዥ


Government (May 13, 2026)

Lot Information

  • Procurement Reference Number: WU-NCB-G-0168-2018-PUR
  • Object of Procurement: ለንብ ማነቢያ አገልግሎት የሚውል የሲሚንቶ ግዥ
  • Description: ለንብ ማነቢያ አገልግሎት የሚውል የሲሚንቶ ግዥ
  • Award Type: Item based
  • Procurement Type: Shopping
  • Procurement Method: Open
  • Marketplace: National
  • Procuring Entity: Wollo University
  • Clarification Request Deadline:
    May 13, 2026, 11:00:00 AM
  • Bid Submission Deadline:
    May 14, 2026, 2:50:47 PM
  • Terms and Conditions:
    1. ተጫራቾች የሚያቀርቡትን እቃ በራሳቸው ትራንስፖርት ወጭ አጓጉዘዉ ወሎ ዩኒቨርሲቲ ደሴ ካምፓስ ድረስ ማቅረብ አለባቸው
    2. ተቋሙ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለዉ
    3. ተጫራቾች ያሸነፉትን እቃ ሊያስገቡ የሚችሉት በሚመለከተዉ አካል ጥራቱ ሲረጋገጥ ብቻ ነው
    4. ተጫራቾች የሚያቀርቡት እቃ በተፈለገዉ ጥራትና ደረጃ እንዲሁም በእቃው ዝርዝር መግለጫ መሰረት ነው
    5. እቃዉ በጣም በአስቸኳይና ለክረምት ተማሪዎች ቅበላ የሚያስፈልግ በመሆኑ በደሴና አካባቢው ያሉ ተጫራቾችን ብቻ የሚጋብዝ ይሆናል፡፡


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *