በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ ለአደጋ ስጋት ሥራ አመራርና ምግብ ዋስትና ኮምሽን ምግብ ነክ -ያልሆኑ ቁሳቁሶች ለመግዛት ይፈልጋል – test3.diretenders.com

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ ለአደጋ ስጋት ሥራ አመራርና ምግብ ዋስትና ኮምሽን ምግብ ነክ -ያልሆኑ ቁሳቁሶች ለመግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen (May 24, 2026)

ምግብ ነክ-ያልሆኑ ቁሳቁሶች ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 446/18

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ ለአደጋ ስጋት ሥራ አመራርና ምግብ ዋስትና ኮምሽን ምግብ ነክ -ያልሆኑ ቁሳቁሶች ግዥ በግልጽ ጨረታ ከዚህ በታች በሰንጠረዥ በተዘረዘረው መሰረት በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

/

የዕቃው አይነት

መለኪያ

ብዛት

የጨረታ ማስከበሪያ

የሚታሸግበት ሰዓት

ሰነዱ የሚገኝበት ቦታ

1

ፕላስቲክ ሸራ

በቁጥር

10,000

50,000

 

16ኛው ቀን 400 ታሽጎ በዕለቱ 410 ይከፈታል

 

//ቢሮ ዲላ መምህራን ኮሌጅ ግቢ

2

ብርድልብስ

በቁጥር

10,000

3

ብረድስት

በቁጥር

5,000

4

ጅባ

በቁጥር

5,000

5

ፕላስቲክ ኩባያ

በቁጥር

5,000

6

ፕላስቲክ ሳህን

በቁጥር

5,000

7

ማንቆርቆሪያ

በቁጥር

5,000

8

ፕላስቲክ ባልዲ 10 ሊትር

በቁጥር

5,000

በንግድ ስራ ዘርፍ የታደሰ ፍቃድ የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ ስለመመዝገባቸውና የቫት መዝጋቢነት ማስረጃዎች ያላቸውና የሚያቀርቡ ተጫራቾች በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ።

  • ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ለ60 ቀናት የፀና መሆን ይኖርበታል።
  • በተጫራቾች የሚቀርበው የጨረታ ማስከበሪያ ሲ-ፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ያሲያዙበትን ማቅረብ አለባቸው።
  • ተጫራቾች በቢሮ የተዘጋጀውን መደበኛ የጨረታ ሰነድ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባለው ተከታታይ እስከ 15ኛ ቀን 11፡30 ድረስ የማይመለስ ብር 300 ( ሶስት መቶ ብር) በመክፈል በዲላ ከተማ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ግብርና ቢሮ መምህራን ኮሌጅ ግቢ ከሚገኘው የግብርና ቢሮ ግዥ ንብ/አስ/ዳይሬክቶሬት ክፍል መውሰድ ይችላሉ።
  • ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነድ በመሙላት ይህ የጨረታ የቴክኒካልና ፋይናሻል ኦርጅናልና ኮፒ የማጫረቻ ሰነዶች በአንድ ፖስታ በማዘጋጀት በ 16 ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት በቢሮ ግዥ ንብ/አስ/ዳይሬክቶሬት ለዚሁ ጨረታ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይቻላል፡፡ እንዲሁም የጨረታው ሳጥን በ4፡00 ሰዓት ታሽጎ በዕለቱ 4፡10 ተጫራቾች (ተወካዮቻቸው) በተገኙበት በቢሮው የግዥ ንብ/አስ/ዳይሬክቶሬት ክፍል ይከፈታል።
  • ከ200,000 ሺ ብር በላይ ለሆነ ግዥዎች ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው፡፡ ቢሮው በቀረበው ጨረታ ላይ ካሸናፊው ድርጅት ጋር ውል ከመፈራረሙ በፊት የግዥውን 20% ፐርሰንት መቀነስ ወይም መጨመር ይችላል፡፡
  • የጨረታው ሳጥን መክፈቻ በ16ኛውቀን የመንግስት የስራ ቀን ካልሆነ ጨረታው በቀጣይ ባለው የስራ ቀን ከላይ በተጠቀሰው ሰዓትና ቦታ የሚከፈት ይሆናል።
  • ሁለት ተወዳዳሪዎች ያቀረቡት ዋጋቸው እኩል በሚሆንበት ወቅት በእጣ የሚለይ ይሆናል።
  • ቢሮው ለዚሁ ጨረታ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰርዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ 0912 100 218/0913 222 594 ይጠቀሙ።
ደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ግብርና ቢሮ