የአዊ ብሔረሰብ ዞን ከፍ/ፍ/ቤት ቤት የሐራጅ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ – test3.diretenders.com

የአዊ ብሔረሰብ ዞን ከፍ/ፍ/ቤት ቤት የሐራጅ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ


Be'kur (May 25, 2026)

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በከፈ/ከሳሽ ቲሊሊ ሔርሜላ ሆቴል የሚጣል አፍሪካ የእቁብ ማህበር ዳኞች እነ ደሴ በቀለ እና በአፈ/ተከሳሽ የነብዩ ጌታቸው መካከል ስላለው የአፈፀም ገንዘብ ክስ ክርክር ጉዳይ የነብዩ ጌታቸው ንብረት የሆነው በቲሊሊ ከተማ 01 ቀበሌ አዋሳኙም በምሥራቅ ትዕግስት አለኸኝ፣ በምዕራብ አሳዬ ጥላሁን፣ በሰሜን መንገድ እንዲሁም በደቡብ ጥላየ ወርቁ የሚዋሰነው ቤት በመነሻ ዋጋ ሳይጠብቅ ብር 1,172.704.60 (አንድ ሚሊዮን አንድ መቶ ሰባ ሁለት ሽህ ሰባት መቶ አራት ብር ከስልሳ ሳንቲም) በማድረግ ግንቦት 18/2018 ዓ.ም እስከ ሰኔ 18/2018 ዓ.ም በጋዜጣ በማዋል የጨረታ አሸናፊውም ¼ ኛውን በማስያዝ በሰኔ 19/2018 ዓ/ም ከረፋዱ 3፡30 እስከ 6፡00 በጨረታ ስለሚሸጥ መግዛት የሚፈለጉ ሁሉ በቦታው ተገኝተው መጫረት የሚችሉ መሆኑን ፍ/ቤቱ ያስታውቋል።

የአዊ ብሔረሰብ ዞን ከፍ/ፍ/ቤት


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *