ዳሽን ባንክ የንግድ ቤት፣ የመኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል – test3.diretenders.com

ዳሽን ባንክ የንግድ ቤት፣ የመኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል


Addis Zemen (May 26, 2026)

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ

የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0020/26

ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት የሚከተሉትን የተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረቶች ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

ተ.ቁ

የተበዳሪው ስም

አበዳሪው ቅርንጫፍ

የአስያዥ ስም

ቤቱ የሚገኝበት አድራሻ

የንብረቱ ዓይነት

መነሻ ዋጋ የጨረታ

ጨረታው የሚካሄድበት

ከተማ

/ከተማ

ቀበሌ

የካርታ ቁጥር

የቦታው ስፋት

ቀን

ሰዓት

ቦታ

1

ጉጂ ሀይላንድ ኮፊ ፕላንቴሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር

ሃያ ሁለት አውራሪስ

 

አቶ ኑራ ኡዶ

ቡሌ ሆራ

ቦረና

 

03

BH/968/A.02/2005

1270.50 ካሜ

የንግድ ቤት

24,917,474

17/10/2018 ዓ.ም

4:00-6:00

 

ንብረቱ በሚገኝበት አድራሻ

2

አቶ ተሻለ ጉሚ

ጉጂ

 

ሻኪሶ

 

04

W/B/M/SH/121/05

693.67 ካሜ

 

የመኖሪያ ቤት

6,065,689

 

18/10/2018 ዓ.ም

3

አቶ ቦኮ ጉርአ

አዳማ

 

ቡሌ ሆራ

 

01

OR/001013806024

197.06 ካሜ

 

የመኖሪያ ቤት

6,770,569

 

16/10/2018 ዓ.ም

4

እነ ማርታ መገርሳ

አዲስ አበባ

የካ

02

የካ/257382/14

 

175 ካሜ.

 

የመኖሪያ ቤት

16,220,425

16/10/2018 ዓ.ም

ማሳሰቢያ

1.ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ በዳሽን ባንክ ስም ክፍያ ማዘዣ (C.P.O) በጨረታው ዕለት ይዘው በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ።

2. ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀን እና ሰዓት ንብረቱ በሚገኝበት አድራሻ ይካሄዳል።

3. ለመንግስት የሚከፈል ግብር፣ ታክስ፤ ውዝፍ የሊዝ ክፍያ፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ እና ሌላ ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ወጪዎችን ገዢው ይከፍላል።

4. ከፍተኛ ዋጋ የሰጠው ተጫራች በጨረታው አሸናፊ ነው የሚባለው ከባንኩ አሸናፊነቱን የሚገልፅ ደብዳቤ በፅሁፍ ሊደርሰው ብቻ ነው።

5. የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል። ባይከፍል ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም። በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያሲያዙት ሲፒኦ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል።

6. በጨረታው ላይ አስያዥና ተበዳሪ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት ይችላሉ! ባይገኙ ጨረታው በሌሉበት ይካሄዳል

7. የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጁ መዝጊያ ሠዓት 10 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል።

8. ጨረታው ተጀምሮ በተቀመጠው ስዓት ውስጥ ካልተጠናቀቀ ሊራዘም ይችላል።

9. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

10. ለጨረታ የቀረቡትን ንብረቶች ለመጎብኝት ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች ጨረታው ከመካሄዱ አንድ ሳምንት አስቀድሞ ባሉት የስራ ቀናቶች ውስጥ በመመዝገብ ባንኩ ለማስጎብኝት በሚመርጣቸው ቀናት በመገኘት መጎብኘት ይችላሉ

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-170-4953 ወይም 011-170-4038 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።

ዳሽን ባንክ


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *