Addis Zemen (May 29, 2026)
የጨረታ ማስታወቂያ
አዳዲስ የቢሮ እቃዎች ፣ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ የደንብ ልብስ፤ የጽዳት እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም በመስኩ የተሰማሩ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው የዘሙነን ግብር የከፈሉና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ አቅራቢዎች መወዳደር ይችላሉ፡፡
1. የጨረታ ሰነዱን ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 የሥራ ቀናት ኦሮሚያ ህብረት ሥራ ባንክ ሒሳብ ቁጥር 1000000769553 ብር 600 /ስድስት መቶ/ በመክፈል ከኤረር የገበሬዎች ኃ.የተወሰነ የህብረት ሥራ ዩኒየን ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 7 ደረሰኝ መውሰድ ይችላሉ፡፡
2. የጨረታ ሰነዱን Technical& Financial ኦርጅናልና ኮፒውን በጥንቃቄ በመሙላት በ15ኛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ በታሸገ ኢንቨሎፕ ለዚሁ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡ ጨረታው በዚሁ ቀን 8፡15 ሰዓት ሆኖ ነገር ግን ቀኑ የበአል ቀን ወይም የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዩኒየኑ ስብሰባ አዳራሽ ይከፈታል፡፡
3. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የጠቅላላ ዋጋውን 5% በሲፖኦ ብቻ ማስያዝ አለበት፡፡
4. ዩኒዩኑ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የሰመረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ኢረር የገ/ህ/ሥ/ዩኒየን