Be'kur (Jun 01, 2026)
የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
አውራ አምባ ማ/ፋ/ኢ/አ/ማ እነ አቶ ግዛቸው አጥናፍ የተበደሩትን ገንዘብ ባለመክፈላቸው ለብድሩ መያዣ የሆነውን ቤት በአዋጅ ቁጥር 97/90 መሠረት ሰኔ 25/2018 ዓ.ም በግልጽ ጨረታ በሐራጅ ይሸጣል።
ስለዚህ ተጫራቾች የቤቱን ይዞታ ከዚህ በታች በተጠቀሰው አድራሻ መመልከት ይችላሉ።
|
የተበዳሪ ስም |
የንብረቱ ባለቤት |
የካርታ ቁጥር |
የቦታው ስፋት የግንባታ ደረጃ |
አድራሻ |
ቀበሌ |
የጨረታው መነሻ ዋጋ |
የጨረታው ቀንና ሰዓት |
|
|
ቀን |
ሰዓት |
|||||||
|
እነ ግዛቸው አጥናፍ |
ወ/ሮ ዙፋን ብርሃኔ |
አፄቴ/511279/16 |
250 ካ.ሜ መኖሪያ ቤት G+2 ስላብ የተሞላና ኮለን የተሰራ |
ባሕር ዳር አፄ ቴዎድሮስ ክ/ከ |
ማራኪ ልዩ ቦታ አርሴማ ቤተ-ክርስቲያን አካባቢ |
5,303,562 |
ሰኔ/25/2018 ዓ.ም |
3፡00-5፡00 |
የጨረታ ደንቦች፡-
- ተጫራቾች በጨረታው ዕለት የጨረታ ማስከበሪያ ዋጋ የቤቱን ግምት 15 በመቶ በባንክ የተመሰከረ (ሲፒኦ) በማስያዝ መጫረት ይችላሉ።
- አሸናፊ ተጫራች ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ አሸናፊ መሆኑ ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ አጠቃልሎ መክፈል አለበት።
- በሐራጁ ላይ መገኘት የሚችሉት የሚመለከታቸው የመንግስት አካላት፣ ተበዳሪ፣ ንብረት አስያዥ ወይም ህጋዊ ተወካዮቻቸውና የተመዘገቡ ተጫራቾች ብቻ ናቸው፡፡ ተበዳሪና ተወካዮቻቸው ባይገኙም በሌሉበት ጨረታው ይካሄዳል።
- የጨረታው አሸናፊ ለሆነው ተጫራች በማይክሮ ፋይናንሱ የብድር ፖሊሲ መመሪያና ቅድመ ሁኔታ መሰረት ብድር ሊመቻች ይችላል።
- የተጫራቾች ምዝገባ ከጨረታው መዝጊያ ሰዓት 30 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል። በጨረታው የመጨረሻ 30 ደቂቃ ውሰጥ የተጫራቾች ምዝገባ አይካሄድም።
- የሐራጁ አሸናፊ/ ገዥ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውንም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎችን፣ ከስም ማዛወሪያ ጋር የተገናኙ እና ሌሎች ገዥ እንዲከፍላቸው በህግ የተወሰኑ የግብር ግዴታዎችን ገዥው ይከፍላል።
- ተጫራቾች የጨረታው ቀን ከመድረሱ 5 (አምስት) ቀን በፊት ከማይክሮ ፋይናንሱ ጋር በመነጋገር በስራ ሰዓት ፕሮግራም አስይዘው ለጨረታ የቀረበውን ንብረት መጎበኘት ይችላሉ።
- ማንኛውም ተጫራች የጨረታው አሸናፊ ነው የሚባለው አሸናፊነቱን የሚገልጽ ደብዳቤ በጽሁፍ ሲደርሰው ነው።
- ጨረታ የሚከናወነው የተቋሙ ዋና መ/ቤት ቢሮ ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ነው።
- አጫራቹ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ለተጨማሪ መረጃ 09 18 31 72 97 እና 09 18 79 00 03 ደውለው መረጃ መጠየቅ ይችላሉ።
አውራ አምባ ማ/ፋ/ኢ/ኦ/ማ