ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል – test3.diretenders.com

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል


Addis Zemen (Jun 06, 2026)

በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ጨረታ

ሽያጭ ማስታወቂያ

ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች የተመለከተውን በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል።

ተ.ቁ

የተበዳሪው ስም

የዋሱ ስም

ብድር የወሰዱበት ቅርንጫፍ

የሚሸጠው ንብረት

ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ

የንብረቱ ዓይነት

ካርታ ቁ እና የቦታ ስፋት

የጨረታው መነሻ ዋጋ

የጨረታ ሽያጭ ቀን

ሰዓት

1

አቶ ፀጋዬ ማርቆስ

አቶ ፀጋዬ ማርቆስ

ሀደሮ ቅርንጫፍ

 

ቤት

ሀደሮ ከተማ ለውጥ/03 ቀበሌ

ቤት

የካርታ SN021040415004 ካሬ 203.48

 

1,454,283 (አንድ ሚሊዩን አራት መቶ ሀምሳ አራት ሺህ ሁለት መቶ ሰማኒያ ሶስት ብር ብቻ

ሀምሌ 2/2018

4:00

 

  1. ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ 1/4ኛውን በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ክፍያ ማዘዣ /ሲፒኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላል።
  2. አሸናፊው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ 15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈሉ ለጨረታ መነሻ ያስያዙት ገንዘብ ተመላሽ አይደረግም።
  3. ቤቱ ያለበትን ሁኔታ ለማየት ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ሀደሮ ቅርንጫፍ አማካኝነት /ቤት በመቅረብ ከጨረታ በፊት ባሉ የስራ ቀናት እና የጨረታው ቀን በቦታው በመገኘት መመልከት ይቻላል።
  4. በንብረቱ ላይ ከመንግሥት የሚፈለጉ ግብሮችን፣ ቫት፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታ አሸናፊው ይሸፍናል።
  5. ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ መረጃ፡

በስልክ ቁጥሮች 09 26 54 94 66/ 09 11 58 75 91 መደወል ይችላሉ።

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ .


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *