የቤት ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ – test3.diretenders.com

የቤት ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ


Addis Zemen (Jun 06, 2026)

ጨረታ ማስታወቂያ

የአፈ ከሳሽ፡አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ

አፈ/ተከሳሽ፡አቶ በሪሁ ፍስሃ

1 አፈጣ/ገቢ፡ቡና ባንክ .

2. አፈ//ገቢ፡ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አማ

መካከል ባለው የአፈጻጸም ፍትሐብሔር ክርክር ሲሆን በአክሱም ከተማ፣ በዓባይ ፀሃየ ቀበሌ፤ በይዞታ መለያ ቁጥር 5978/00198 አዋሳኙ በምሥራቅ አቶ ሰለሞን አረፋይነ፣ በምዕራብ አቶ ተኽለ ሃይለ፣ በሰሜን አቶ ብርሃነ አረጋይ፣ በደቡብ መንገድ የሆነ ቤት እና ቦታ በአፈ ተከሳሽ ስም ተመዝግቦ የሚገኝ በጨረታ እንዲሸጥ ለቀን 30/10/2018 . ከጠዋቱ 300-600 ሰአት የወጣ ሲሆን ተጫራቾች አካላት በጨረታ መነሻ ዋጋ ብር 14,504,109.375 (አስራ አራት ሚሊዮን አምስት መቶ አራት ሺህ አንድ መቶ ዘጠኝ ብር 375 ሳንቲም) በሆነ ዋጋ ሆኖ፣ ጨረታ ያሸነፈ አካል 25% የመነሻ ዋጋ ወዲያውኑ ማስያዝ የሚችል መሆኑን በመግለፅ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ እንዲወጣ ታዟል በማለት የአክሱም ማዕከላዊ ፍርድ ቤት ምድብ ችሎት አዟል፡፡

በትግራይ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ፍርድ ቤቶች

የአክሱም ከተማ ማዕከላዊ ዞን ማዕከላዊ ፍርድ ቤት ምድብ ችሎት


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *