Ethiopian Customs Commission፡ Procurement of Maintenance and Repair Service – test3.diretenders.com

Ethiopian Customs Commission፡ Procurement of Maintenance and Repair Service


Government (Jun 06, 2026)

Lot Information

  • Procurement Reference Number: ECC-NCB-NC-1245-2018-PUR
  • Object of Procurement: Procurement of Maintenance and Repair Service
  • Description: Procurement of Maintenance and Repair Service
  • Award Type: Item-based
  • Procurement Type: Shopping
  • Procurement Method: Open
  • Marketplace: National
  • Procuring Entity: Ethiopian Customs Commission
  • Clarification Request Deadline: Jun 08, 2026, 8:00:00 AM
  • Bid Submission Deadline: Jun 08, 2026, 10:00:00 AM
  • Terms and Conditions:
  1. ቅ/ጽ/ቤቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብት አለው።
  2. ማንዋል ደረሰኝ የሚያቀርቡ ከሆነ QR code ያለዉን ደረሰኝ ማቅረብ አለባቸው።
  3. ተጫራቾች ዋጋ በሚሞሉበት ወቅት በዕቃዎቹ የዕቃ ዝርዝር ባህሪይ (specifications) የተዘረዘሩትን ማለትም Quantity = 20 module Power supply = 3 Micro controller =5 Safety glass cover=1.77meter*20mete ታሳቢ አድርገው መሙላት ይኖርባቸዋል፤እንደ አስፈላጊነቱ ከመስሪያ ቤቱ ጋር ውል መዉሰድ የሚችል አገልግሎቱን ቅርጫፍ ጽ/ቤቱ ድረስ በአካል መተዉ መስጠት አለባቸው።
  4. ተጫራቾች ዋጋ ከመሙላታቸው በፊት ጥገና የሚከናወነውን out door led display ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ ድረስ በመምጣት ማየት ይኖርባቸዋል።
  5. አሸናፊው የሚሆነው ድርጅት የግዥ ትዕዘዝ ከተሰጠው በኋላ ጥገናውን የማይሰጥ ከሆነ በፌደራል መንግስት የግዥ መመሪያ መሰረት አስፈላጊውን እርምጃ የሚወሰድበት መሆኑ ይታወቅ።
  6. ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ ክፍያ የሚፈጽመው ጥገናው ተከናውኖ በትክክል መስራቱ ከተረጋገጠ በኋላ መሆኑ ይታወቅ።
  7. አሸናፊ የሚሆነው ድርጅት ጥገናውን ካከናወነ በኋላ ለተከናወነው ጥገና ቢያስን የ3ወራት ዋስትና የመስጠት ግዴታ አለበት።