አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. ለኢንዱስትሪ አገልግሎት የሚዉል መጋዘን ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል – test3.diretenders.com

አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. ለኢንዱስትሪ አገልግሎት የሚዉል መጋዘን ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል


Reporter (Jun 28, 2026)

የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሠንጠረዡ የተመለከተዉን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቱ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች መገንዘብ ይኖርባቸዋል::

  • ተጫራቾች ለጨረታ የቀረበዉን ንብረት የጨረታ መነሻ ዋጋ 1/4 (አንድ አራተኛ ) በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ወይም ሲፒኦ በአቢሲንያ ባንክ . ስም በማሰራት ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ::
  • የጨረታው አሸናፊ አሸናፊነቱ ከባንኩ በደብዳቤ ከተገለጸለት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ 15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃሉ ከፍሎ በጨረታ ያሸነፈበትን ንብረት መረከብ ይኖርበታል:: በእነዚህ ቀናት ውስጥ ካልከፈለ ጨረታው ተሰርዞ ለጨረታ ማስከበሪያ በሲ.. ስያዘው  ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል:: በጨረታው ለተሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት .. ወዲያዉ ይመለስላቸዋል::
  • ተበዳሪው/ መያዣ ሰጪው/ በሐራጁ ቀንና ሰዓት በቦታው መገኘት ይችላሉ:: ነገር ግን ባይገኙ ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል::
  • የጨረታው አሸናፊ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውንም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች፣ ግብር፣ 15%  የተጨማሪ እሴት ታክስ እንዲሁም ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ማናቸውንም ወጪዎች ይከፍላል፡፡ ውዝፍ የሊዝ ክፍያ ካለ ባንኩ የሚከፍል ሲሆን ለቀሪው የሊዝ ክፍያ ነው ከሚመለከተው የመንግስት አካል ጋር ይዋዋላል::
  • ንብረቶቹን በሥራ ሰዓት ፕሮግራም አስይዞ መጎብኘት ወይም ማየት ይቻላል።
  • በባንኩ የብድር ፖሊሲ እና መመሪያ መሠረት መስፈርቱን ለሚያሟላ የጨረታው ከፍተኛ ዋጋ አቅራቢ /አሸናፊ ባንኩ ከፊል ብድር ሊሰጥ ይችላል፡፡
  • የጨረታው ቦታ አዲስ አበባ ከተማ፣ ቂርቆስ /ከተማ፣ ለገሀር በሚገኘው የአቢሲንያ ባንክ . ዋና መስሪያ ቤት 4 ፎቅ ላይ በሚገኘው የጨረታ አዳራሽ ውስጥ ነው::
  • ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0115 15 11 53 እና 0115 15 07 11 በመደወል መጠየቅ ይቻላል።
  • ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ተ.ቁ

የተበዳሪው

ስም

የመያዣ ሰጪው ስም

የንብረቱ

አይነት እና

ገልግሎት

የቦታው ስፋት በካ.

የባለቤትነት ማረጋገጫ ካርታ ቁጥር

ንብረቱ

የሚገኝበት

አድራሻ

የጨረታው መነሻ

ዋጋ በብር

ጨረታው

የሚካሄድበት

ቀን

የምዝገ

ሰዓት

 

የጨረታ

ሰዓት

 

 

1

ፍራንኩን  ኢት አዉቶሞቲቭ ኢንጂነሪንግ /የተ/የግ/ማህበር

አቶ ሎኔ

ፍራንቼስኮ

ለኢንዱስትሪ

አገልግሎት

የሚዉል

መጋዘን

በይዞታ ማረጋገጫ

(ካርታ) ላይ 2500

ሲሆን፣ በመንገድ

ማስፋት ምክንያት

ግን ይዞታዉ ወደ

1700 ካ.ሜ ዝቅ

ብሏል፡፡

ቡ/ል/ቀ/A79-30/83

 

ገር

ከተማ

ቡራዩ /

ከተማ

 

31,513,245.63

 

ሐምሌ 22 ቀን 2018 .

 

4:30-5:30

 

5:30-6:00

 

በድጋሚ

 

 


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *