Addis Zemen (Jun 28, 2026)
የጨረታ ማስታወቂያ
የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2019 የበጀት ዓመት ፡-
- Fire Extinguisher/የእሳት ማጥፊያ ለአንደኛ ጊዜ ለማስሞላት በግልፅ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል።
- የኤሌክትሪክ እቃዎች ለአንደኛ ጊዜ ለመግዛት
- የውሃ/የቧንቧ እቃዎች ለአንደኛ ጊዜ ለመግዛት
በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መስፈርቶች የምታሟሉ ነጋዴዎች መወዳደር ትችላለችሁ።
- 2018 ዓ.ም የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ በዘርፉ ያላችሁ እንዲሁም የዘመኑን የመንግሰት ግብር የከፈለ
- ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ ስለመሆን መረጃ ማቅረብ የሚችል።
- በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ፅ/ቤት በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ መዝገባችሁን የሚያረጋግጥ መረጃ ማቅረብ
- ተጫራቾች የሚያቀርቡትን የጨረታ ሰነድ ኮፒና ኦሪጅናል ለየ ብቻ በተለያየ ፖስታ ማሸግ አለባቸው
- ስርዝ ድልዝ ያለው : የማይታይ የጨረታ ሰነድ ወይም የዋጋ ዝርዝር ተቀባይት የለውም።
- ጨረታውን ካሸነፉ በኋላ የውል ማስከበሪያ የአሸነፉበትን ዋጋ 10% ማሲያዝ የሚችል
- ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከኮሌጁ ግዥና ፋይናንስ የስራ ሂደት ክፍል ዘወትር በስራ ሰዓት የማይመለስ ለእያንደንዱ ተራ ቁጥር 1 200/ሁለት መቶ ብር በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መውሰድ አለባቸው ተራ ቁጥር 2 እና 3 500/አምስት መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መውሰድ አለባቸው።
- የ“Fire Extinguisher/የእሳት ማጥፊያ ጨረታው የሚከፈተው በ02/11/2018 ከቀኑ 9፡30 ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
- የኤሌክትሪክ እቃዎች ጨረታው የሚከፈተው በ 02/11/2018 ከቀኑ 8፡30 ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
- የውሃ/የቧንቧ እቃዎች ጨረታው የሚከፈተው በ03/11/2018 ከቀኑ 8፡30 ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
- ተጫራቾች የሚሞሉትን ዋጋ በመስሪያ ቤቱ ሰነድ ብቻ ላይ መሆን አለበት፡
- ጨረታው ማስከበሪያ
- Fire Extinguisher/የእሳት ማጥፊያ 20,000 (ሃያ ሺህ ) ብር
- የኤሌክትሪክ እቃዎችእና የውሃ/የቧንቧ እቃዎች’ 50,000 (ሃምሳ ሺህ) በ CBE, CBO, እና በSinqe ባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ብቻ ማስያዝ የሚችል መሆን አለበት።
- መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት የተጠበቀ ነው።
- ለተጨማሪመረጃ በስልክ ቁጥር 022 812 3956 ደውለው መረዳት ይችላሉ
አዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ