የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጅማ ዲስትሪክት የመኖሪያ ቤት በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል – test3.diretenders.com

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጅማ ዲስትሪክት የመኖሪያ ቤት በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል


Reporter (Jun 28, 2026)

የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጅማ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተዘረዘሩትን ንብረቶች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

ተ.ቁ

ተበዳሪ

ዋስትና ሰጪ

አበዳሪ ቅርንጫፍ

የንብረቱ

አይነት

የንብረቱ አደራሻ

ካርታ ቁጥር

የይዞታ

ስፋት

የጨረታ መነሻ ዋጋ

የጨረታዉ ቀን እና ሰዓት

የጨረታ ቦታ

ብር

ሳን

1

አላምረው ከበደ ግዛው

አላምረው ከበደ ግዛው

አልበሪካ

ቅርንጫፍ

የመኖሪያ ቤት

 

ጅማ ከተማ፣

ጊንጆ ቀበሌ

OR004082809010

RegNo. 23071557

206.91

.

 

4,080,002

 

70

ሐምሌ 23 ቀን 2018 .ም ከጠዋቱ 3_4 ሰዓት

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጅማ ዲስትሪክት

2

አሚን አባፊጣ

ዘሐራ አባተማም

አዌቱ

ቅርንጫፍ

የመኖሪያ ቤት

ጅማ ከተማ፣

መንቲና ቀበሌ

5462/2014

 

500 .

 

5,130,569

 

50

 

ሐምሌ 23 ቀን 2018 .ም ከጠዋቱ 4-5 ሰዓት  

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጅማ ዲስትሪክት

3

መሀመድሳሊ

ሱልጣን

መሀመድሳሊ

ሱልጣን

አልበሪካ

ቅርንጫፍ

የመኖሪያ ቤት

ጅማ ከተማ፣

በቾቦሬ ቀበሌ

OR004111903013

RegNo. 23081958

 

200.72

ካሜ

 

6,007,671

 

34

ሐምሌ 23 ቀን2018 .ም ከጠዋቱ 5-6 ሰዓት  

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጅማ ዲስትሪክት

ማሳሰቢያ

1. ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተጠቀሰው ቀንና ቦታይካሄዳል::

2. ማንኛዉም ተጫራች የንብረቱን ግምት 1/4 ብር ጨረታው ከመጀመሩ በፊት ማስያዝ ወይም በጨረታ ማስረከቢያ ክፍያ ማዘዣ (CPO) በማሰራት በጨረታዉ እለት ይዘዉ መቅረብ ይኖርበታል በመሆኑም የጨረታውን መነሻ / የንብረቱን ግምት/ ‘ ያላስያዘ ተጫራች የጨረታው ተሳታፊ አይሆንም::

3. ጨረታውን ያሸነፈው ተጫራች ያስያዘው ገንዘብ ጨረታውን ባሸነፈበት ዋጋ ላይ ታሳቢ ይደረግለታል::

4. ማንኛውም ንብረቱን ተጫርቶ መግዛት የሚፈልግ ግለሰብ በስራ ሰዓት ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ ተገኝቶ ንብረቱን መጎብኘት ይችላል::

5. ጨረታውን ያሸነፈ ተጫራች ከጨረታው ቀን ጀምሮ 15 ቀን ውስጥ ያሸነፈበትን ዋጋ ሙሉ በሙሉ አጠናቆ መክፈል አለበት::

6. የጨረታዉ አሸናፊ 15 ቀን ውስጥ ያሸነፈበትን ዋጋ ሙሉ በሙሉ አጠናቆ ካልከፈለ ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም::

7. ጨረታውን ያላሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያው ይመለስላቸዋል::

8. የመሬት እና የቦታ ግብር እስከ 2015 ድረስ ተከፍሏል::

9. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብት አለው::

10. የስም ዝውውር ክፍያዎችን እና ማናቸውንም ለመንግስት መከፈል ያለበትን ቀሪ ግብር በሙሉ የጨረታው አሸናፊ የሚከፍል ይሆናል::

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0471112754 በመደወል ወይም የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጅማ ዲስትሪክት በአካል በመቅረብ መጠየቅ ይቻላል::


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *