ዳሽን ባንክ አ.ማ. የጨረታ ማረሚያ አውጥቷል – test3.diretenders.com

ዳሽን ባንክ አ.ማ. የጨረታ ማረሚያ አውጥቷል


Addis Zemen (Jun 28, 2026)

ማረሚያ

እሁድ ሰኔ 7 ቀን 2018 ዓ.ም ገጽ 16 ላይ ታትሞ በወጣው የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር ዳባ/0015/25 ተበዳሪና አስያዥ ዶ/ር አንዳርጌ ተፈራ ታዬ የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በሰንጠረዡ ውስጥ የንብረቱ ዓይነት በሚለው ስር የካርታ ቁጥር OR001131890511 የሆነው ቤት G+2 እና የካርታ ቁጥር LMK120170402373511827 የሆነው ቤት G+1 ስህተት ስለሆነ የካርታ ቁጥር OR0001131890511 የሆነው ቤት G+1 እና የካርታ ቁጥር LMK120170402 373511827 የሆነው ቤት G+2 ተብሎ ተስተካክሎ ይነበብ።

ዳሸን ባንክ አ.ማ

 ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ

https://tender.2merkato.com/tenders/6a2fe6510a538a48cd000001 


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *