Government (Jun 29, 2026)
Please click on this Link in order to Bid on the EGP website
https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/a46eebad-bdef-4575-bae0-d1ec4696907e/open
Lot Information
- Procurement Reference Number: ECC-NCB-G-1388-2018-PUR
- Object of Procurement: Procurement of Construction Materials
- Description: Procurement of Construction Materials
- Award Type: Item-based
- Procurement Type: Shopping
- Procurement Method: Open
- Marketplace: National
- Procuring Entity: Ethiopian Customs Commission
- Clarification Request Deadline: Jun 29, 2026, 12:00:00 PM
- Bid Submission Deadline: Jun 30, 2026, 12:00:00 PM
- Terms and Conditions:
- ተወዳደሪው ድርጅት ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ባህርዳር ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ድረስ ናሙና በአካል ማቅረብ አለበት።
- አሸናፊው ድርጅት እቃዉን ጉምሩክ ኮሚሽን ባህር ዳር ቅ/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 003 ድረስ ማቅረብ አለባቸው።
- እቃው በባለሙያ ሲረጋገጥ እና ህጋዊ ሰነድ/ደረሰኝ ሲያመጡ ገቢ ሆኖ ክፍያ የሚፈጸም ይሆናል።
- መስሪያ ቤቱ ያወጣዉን ፕሮፎርማ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- አድራሻ ባህር ዳር አባይ ማዶ ቀበሌ 11 ዘመን ኮንስትራክሽን ጎን ነን።
- አሸናፊው ድርጅት ያሸነፈበትን ናሙና ባህርዳር ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ፅ/ቤት ድረስ ማቅረብ ግዴታ አለበት።
- አሸናፊው ድርጅት ያመጣው ናሙና በመስሪያ ቤታችን ቴክኒክ ኮሚቴ ተቀባይነት ካገኜ እና አቅርብ ተብሎ እንደተገለፀለት በተከታታይ 3 ቀናት ውስጥ ባሸነፈበት ናሙና መሰረት ዕቃውን በመስሪያ ቤታችን ንብረት አስተዳደር አምጥቶ ገቢ ማድረግ አለበት።
- ማሳሰቢያ፡- በፕሮፎርማው ተወዳድሮ አሸናፊ ከሆነ በኋላ እቃውን ባህርዳር ገምሩክ ኮሚሽን ቅ/ፅ/ቤት ድረስ ማቅረብ ግዴታ አለበት።
- ይሄንን ማድረግ ካልቻለ መወዳደር የለበትም ይሄንን እያወቀ እንዳላወቀ አይቶ ከሞላ በኋላ አቅርብ ሲባል አላቀርብም ያለ ድርጅት ተከታትለን ለመንግስት ግዥ አገልግሎት የምናቀርብ እና የምናስቀጣው መሆኑን ከወዲሁ እናሳውቃለን። 0583207051