Reporter (Jun 28, 2026)
የሐራጅ ማስታወቂያ
ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥሮች 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል።
|
ተራ ቁ. |
የተበዳሪ ስም |
የአስያዥ ስም |
አበዳሪው ቅርንጫፍ |
ንብረቶቹ የሚገኙበት አድራሻና የቦታ ስፋት |
የንብረቱ የይዞታ ማረጋገጫ ቁጥር |
የሐራጅ መነሻ ዋጋ በብር |
ሐራጁ የሚካሄድበት ቀንና ሰዓት |
|
1 |
ወይ. ቤተልሔም ሐይሉ ጉግሳ |
ወይ. ቤተልሔም ሐይሉ ጉግሳ |
ቦምብተራ |
አዲስ አበባ ከተማ፣ ን/ስ/ለላፍቶ ክ/ከተማ፣ ወረዳ 01፣ የቦታው ስፋት 75.59 ካ.ሜ፣ ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውል ኮንዶሚኒየም ቤት፤ |
AA000080105966730108 |
5,756,039.22 |
ሐምሌ 22 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 5፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት |
|
2 |
አቶ ሂርኮ ግርማ ለገሰ |
አቶ ሂርኮ ግርማ ለገሰ |
ወለቴ |
ኦሮሚያ ክልል፣ ሸገር ከተማ፣ ሰበታ ክ/ከተማ፣ የቦታ ስፋት 205.98 ካ.ሜ፣ አገልግሎቱ ለመኖሪያ የሆነ ቤት፤ |
OR00009240605004 |
1,954,264.09 |
ሐምሌ 22 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ ከ5:00 እስከ 6:00 ሰዓት |
|
3 |
አቶ ፈንታሁን በዜ ሽፈራው |
አቶ ፈንታሁን በዜ ሽፈራው |
ሞጣ |
አማራ ክልል፣ ምስ/ጎጃም ዞን፣ ሞጣ ከተማ፣ ቀበሌ 01፣ የቦታ ስፋት 250 ካ.ሜ፣ አገልግሎቱ ለመኖሪያ የሆነ ቤት፤ |
5005/2013 |
1,697,058.80 |
ሐምሌ 22 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 5፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት |
|
4 |
ቄስ ደፋሩ ክንዱ ሁነኛው |
ቄስ ደፋሩ ክንዱ ሁነኛው |
ሞጣ |
አማራ ክልል፣ ምስ/ጎጃም ዞን፣ ሞጣ ከተማ፣ ቀበሌ 02፣ የቦታ ስፋት 250 ካ.ሜ፣አገልግሎቱ ለመኖሪያ የሆነ ቤት፤ |
617/2009 |
2,640,876.48 |
ሐምሌ 22 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 እስከ 9፡00 ሰዓት |
|
5 |
አቶ ሸምሱ ጀማል ሀቢብ |
አቶ ሸምሱ ጀማል ሀቢብ |
አቡነ ጴጥሮስ |
ኦሮሚያ ክልል፣ ሸገር ከተማ፤ ሱሉልታ ክ/ከተማ፣ የቦታው ስፋት 214.00 ካ.ሜ፣ ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውል ቤት፤ |
OR033017407009 |
3,093,160.90 |
ሐምሌ 23 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 5፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት |
|
6 |
አቶ ይዘዘው ይላቅ ሞላ |
አቶ ይዘዘው ይላቅ ሞላ |
ገንደውሃ |
አማራ ክልል፣ ጎንደር ከተማ፣ ማራኪ ክ/ከተማ፣ ቀበሌ 20፣ የቦታ ስፋት 200 ካ.ሜ፣ አገልግሎቱ ለመኖሪያ የሆነ ቤት፤ |
14264/11 |
5,410,515.89 |
ሐምሌ 23 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 5፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት |
|
7 |
ወ/ሮ ውባገኝ መልኬ ታደሰ |
ወ/ሮ በልጣ እጅጉ |
ገንደውሃ |
አማራ ክልል፣ ገንደውሃ ከተማ፣ ቀበሌ 02፣ የቦታ ስፋት 192 ካ.ሜ፣ አገልግሎቱ ለሆቴል (ንግድ) የሆነ ቤት፤ |
በ279/99 |
716,987.07
|
ሐምሌ 23 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 እስከ 9፡00 ሰዓት |
|
8 |
ወ/ሮ ስምረት አብርሃ ገ/ስላሴ |
ወ/ይ አለምነሽ አሌ |
ገንደውሃ |
አማራ ክልል፣ ገንደውሃ ከተማ፣ ቀበሌ 01፣ የቦታ ስፋት 200 ካ.ሜ፣ አገልግሎቱ ለንግድ የሆነ ቤት፤ |
አ=1833/2009 |
342,251.70
|
ሐምሌ 24 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 5፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት |
|
ወ/ይ ሐብታም ደሳለኝ ዳኛው |
ገንደውሃ |
አማራ ክልል፣ ገንደውሃ ከተማ፣ ቀበሌ 01፣ የቦታ ስፋት 200 ካ.ሜ፣ አገልግሎቱ ለመኖሪያ የሆነ ቤት፤ |
ሀ=340/2009 |
2,027,553.48 |
ሐምሌ 24 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 እስከ 9፡00 ሰዓት |
||
|
9 |
ዲ አር ትሬዲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር
|
ዲ አር ትሬዲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር |
አራት ኪሎ
|
አማራ ክልል፣ ደብረብርሃን ከተማ፣ ጠባሴ ክ/ከተማ፣ የቦታው ስፋት 8,000.475 ካ.ሜ፣ አገልግሎቱ ለኢንዱስትሪ የሆነ በግንባታ ላይ ያለ መጋዘን፤ |
ደብኢፖ/03/0103/2015 |
30,573,557.26 |
ሐምሌ 24 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 5፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት |
|
ወ/ሮ ፀሀይ ገ/ፃዲቅ |
አራት ኪሎ |
ኦሮሚያ ክልል፣ ሸገር ከተማ፣ ኤካ ጣፎ ክ/ከተማ፣ (በቀድሞ ለገጣፎ ከተማ፣ ቀበሌ 01)፣ የቦታው ስፋት 500 ካ.ሜ፣ አገልግሎቱ ለመኖሪያ የሆነ በግንባታ ላይ ያለ ቤት፤ |
L/X/L/D/8018/07 |
8,954,228.29 |
ሐምሌ 27 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 5፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት |
||
|
10 |
ወ/ሮ በለጡ አየነው ካሴ |
አቶ አላምረው ንገር አዱኛ |
ገንደውሃ |
አማራ ክልል፣ ኮኪት ከተማ፣ ቀበሌ 01፣የቦታ ስፋት 528 ካ.ሜ፣ አገልግሎቱ ለሆቴል (ንግድ) የሆነ ቤት ፤ |
አ/34/2002 |
560,236.86
|
ሐምሌ 30 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 5፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት |
የሐራጅ ደንቦች፡-
- ተጫራቾች የሐራጁን መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ በሕብረት ባንክ አ.ማ. (Hibret Bank S.C) ስም የተሰራ የባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ.) ብቻ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ፡፡ ከባንክ ክፍያ ማዘዣ(ሲ.ፒ.ኦ) ውጭ የሚቀርብ የጨረታ ማስያዣ ተቀባይነት የለውም።
- ለሐራጅ የቀረበውን ንብረት ለመጎብኘት የሚፈልግ ተጫራች ከቅርንጫፎቹ ወይም ከብድር ክትትል እና እዳ ማሰባሰብ መምሪያ ጋር አስቀድሞ ቀጠሮ በመያዝ ከጨረታው ዕለት ሶስት ቀናት በፊት መጎብኘት ይችላል።
- በሐራጅ ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች፣ተበዳሪ እና አስያዥ ብቻ ናቸው፡፡ ተጫራቾች በሐራጅ ለመሳተፍ ሲመጡ መታወቂያ መያዝ ይገባቸዋል፡፡ ተጫራቾች የሕግ ሰውነት የተሰጣቸው አካላት ከሆኑ ደግሞ ሕጋዊ ሰውነት ያገኙበትን የዋና ምዝገባ ምስክር ወረቀት እና ሐራጁን ለመሳተፍ የቀረበው ሰው ስልጣኑን የሚያሳይ በሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ ፅ/ቤት ወይም በተመሳሳይ አካል የፀደቀ መመስረቻ ፅሁፍ (የመተዳደሪያ ደንብ)፣ቃለ ጉባኤ ወይም የውክልና ሰነድ ይዞ መቅረብ አለበት።
- በተ.ቁ 1 ላይ የተጠቀሰው ንብረት የሐራጅ ሽያጩ የሚካሄደዉ በሕብረት ባንክ አ.ማ ዋናው መስሪያቤት (ህብር ታወር) 26ኛ ፎቅ የስብሰባ አዳራሽ ውስጥ ነዉ፡፡ ከተ.ቁ 2፣5፣9 የተዘረዘሩት ንብረቶች የሐራጅ ሽያጭ የሚከናወነው ንብረቶቹ በሚገኙበት ቦታ ነው፡፡ በተ.ቁ 3 እና 4 የተጠቀሱት ንብረቶች ሐራጅ የሚካሄደው ባህርዳር ከተማ፣ዳግማዊ ምኒልክ ክፍለ ከተማ፣ቀበሌ 14 የተባበሩት ማደያ ፊት ለፊት በሚገኘው የባንኩ ሰሜን ምዕራብ ዲስትሪክት ቢሮ ውስጥ ሲሆን በተራ ቁ 6፣7፣8 እና 10 የተጠቀሱት ንብረቶች ሐራጅ የሚካሄደው በጎንደር ከተማ በሚገኘው የባንኩ ፋሲል ቅርንጫፍ ቢሮ ውስጥ ነው።
- የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጁ መዝጊያ ሰዓት ሰላሳ ደቂቃ በፊት ይደረጋል።
- ከፍተኛ ዋጋ ላልሰጡ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል፡፡ ከፍተኛ ዋጋ ለሰጠ ተጫራች ደግሞ ያቀረበውን ዋጋ ባንኩ ሲቀበለው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በአስራ አምስት ቀናት ውስጥ አጠቃልሎ እንዲከፍል የሚገልፅ ደብዳቤ የሚሰጠው ሲሆን በዚህ ጊዜ ውስጥ ካልከፈለ ግን ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ሐራጁ ይሰረዛል፡፡ በተጨማሪም ንብረቱ በድጋሚ ለሐራጅ ሲቀርብ ለሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃል።
- ከፍ ሲል የተጠቀሱትን ንብረቶች ለሚገዛና የባንኩን የብድር ፖሊሲ እና መመሪያ መመዘኛዎች ለሚያሟላ ተጫራች በሚሰጠው ከፍተኛ ዋጋ ላይ ባንኩ እስከ 50% (ሃምሳ በመቶ) ብድር ሊያመቻች ይችላል።
- የጨረታው አሸናፊ የተጨማሪ እሴት ታክስ እና ሌሎች የጨረታ አሸናፊ እንዲከፍላቸው በሕግ የተወሰኑ ክፍያዎችን ይከፍላል፡፡
- ባንኩ በማንኛውም ጊዜ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ለተጨማሪ መረጃ ብድር ክትትል እና እዳ ማሰባሰብ መምሪያ በስልክ ቁጥር 0114706380/0114666593፣ ቦምብ ተራ ቅርንጫፍ፡- 0112781727፣ አቡነ ጴጥሮስ ቅርንጫፍ፡- 0111266131 አራት ኪሎ ቅርንጫፍ፡- 0111264362፣ ወለቴ ቅርንጫፍ፡-0113804169፣ ሞጣ ቅርንጫፍ፡- 058 661 20 14/19 48/19 94፣ ገንደውሃ ቅርንጫፍ፡- 058 331 05 54/55/12 96 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።