Reporter (Jun 28, 2026)
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
ራሚስ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር (ፋይናንሲንግ) በዋስትና የያዛቸውን በሰንጠረዡ ላይ የተጠቀሱትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
|
ተቁ |
የተበዳሪው ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
ለጨረታ የቀረበው ንብረት ዓይነት |
አበዳሪው ቅርንጫፍ |
ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻና የቦታ ስፋት |
የጨረታ መነሻ ዋጋ |
የጨረታዉ ቀን፣ ሰዓት እና ጨረታ የሚካሄድበት ቦታ |
ጨረታዉ የወጣው |
||
|
ከተማ፤ ክ/ከ/ ወረዳ/ ቀበሌ |
የባለቤትነት ማረጋገጫ ቁጥር |
የቦታ ስፋት በካ.ሜ/ ሄክታር |
||||||||
|
1 |
አቶ ሙሃመድ መሀሙድ ሸምሲ |
ተበዳሪው |
የንግድ ቤት |
አል–ሂከም |
ሻሸመኔ ከተማ፣ አዋሾ ክ/ከተማ፣ ቀበሌ 01 |
OR0020 22214005
|
703.85 |
12,431,511.94 |
በ21/11/2018 ዓ.ም ከ4:00-5:00 ሻሸመኔ ከተማ፣አፖስቶ አካባቢ በሚገኘው የባንኩ ደቡብ ዲስትሪክት ውስጥ |
ለመጀመሪያ ጊዜ |
|
2 |
መሀመድ አባጀበል አባዲካ |
ተበዳሪው |
መኖሪያ ቤት |
ጅማ |
ጅማ ከተማ፣ ሰጦ ሳምር |
OR004042004065 |
726 |
3,608,642.60 |
በ28/11/2018 ዓ.ም ከ4:00-5:00 ጅማ ከተማ መርካቶ አካባቢ በሚገኘው የባንኩ ለመጀመሪያ ምዕራብ ዲስትሪክት ሲቲ ሴንተር ሕንጻ ጊዜ 1ኛ ፎቅ ውስጥ |
ለመጀመሪያ ጊዜ |
|
3 |
አቶ ሻሜ ሙሳ አህመድ |
ተበዳሪው |
መኖሪያ ቤት |
ሐረር |
አዳማ ከተማ፣ ቦኩ ሽነን ክ/ከተማ፣ ቀበሌ 17 |
OR001175504006 |
180 |
6,075,112.50 |
በ23/11/2018 ዓ.ም ከ4:00-5:00 አዳማ ከተማ ፍራንኮ አካባቢ በሚገኘው የባንኩ አባገዳ ቅርንጫፍ ውስጥ |
ለመጀመሪያ ጊዜ |
በመሆኑም
1. የጨረታ ማስከበሪያ የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ/ሲ.ፒ.ኦ በራሚስ ባንክ አ.ማ ስም አሰርተው ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል:: በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ ከጨረታው መጠናቀቅ በኃላ ወድያውኑ ይመለስላቸዋል።
2. ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተጠቀሰው ቀን፣ ሰዓት እና ቦታ ባለዕዳዎቹ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው እና ታዛቢዎች በተገኙበት ይካሄዳል:: ባለ ዕዳዎቹ እና ታዛቢዎች ባይገኙም ጨረታው ይካሄዳል።
3. የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጅ መዝግያ ስዓት 5 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል:: የጨረታ መጠናቀቂያ ሰዓት ድረስ ከፍተኛ ዋጋ የሰጠ ተጫራች ካልተለየ አስኪለይ ድረስ ጨረታው የሚቀጥል ይሆናል:: በጨረታው ከፍተኛ ዋጋ ያቀረበ ተጫራች ማሸነፉን የሚገልጽ ደብዳቤ ከባንኩ ህግ አገልግሎት ሲደርሰው ብቻ አሽናፊ ይባላል።
4. ጨረታውን ያሸነፈ ተጫራች አሸናፊ መሆኑ በጽሁፍ ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ዋጋ እና ተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ያሸነፈበት ዋጋ ላይ 15% ጨምሮ በ15 ቀን ውስጥ ለባንኩ አጠቃሎ ገቢ ማድረግ ይኖርበታል:: በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ገቢ የማያደርግ የጨረታ አሸናፊ ያስያዘው ሲፒኦ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ጨረታው ይሰረዛል:: በተጨማሪም ንብረቱ በድጋሚ ለሐራጅ ሲቀርብ ለሚፈጠረው ልዩነት ይጠየቃል።
5. ጨረታውን ያሸነፈ ተጫራች ንብረቱን በማስተላለፍ ሂደት ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች ግብር፣ የሊዝ ክፍያ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ፣ የስም ማዘወሪያ እና ማናቸዉም ከጨረታው ጋር በተገናኘ መንግስት የሚጠይቀው ክፍያ ይከፍላል:: ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይጽፋል።
6. ውዝፍ የሊዝ ክፍያን በተመለከተ ከእዳ ተመላሽ ብር ካለ ከተመላሽ ብር ላይ የሚከፈል ሲሆን ተመላሽ ብር ከሌለ ግን የንብረቶቹ ጨረታ አሸናፊ ውዝፍ የሊዝ ክፍያን ሙሉ በሙሉ የሚከፍል ይሆናል።
7. በባንኩ የፋይናንሲንግ ፖሊሲ እና መመሪያ መሠረት መስፈርቱን ለሚያሟላ የጨረታው ከፍተኛ ዋጋ አቅራቢ /አሸናፊ/ ባንኩ ከፊል ፋይናንሲንግ ሊሰጥ ይችላል።
8. ተጫራቾች ለጨረታ የቀረቡትም ንብረቶች በስራ ሰዓት ፕሮግራም አስይዞ ለመጎብኘት ይችላሉ።
9. ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 09-10-01-40-72 / 09-42-10-36-62 ዋና መ/ቤት ሕግ አገልግሎት፣ ወይም በ 09-13-19-91-12 የባንኩን ፋይናንሲንግ አፕሬዛልስ እና ፖርት ፎሊዮ ማኔጅመንት ክፍል ደውለው መጠየቅ ይቻላል።
10. ባንኩ ጨረታውን በማንኛውም ጊዜ በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ራሚስ ባንክ አ.ማ