Reporter (Jun 28, 2026)
የሐራጅ ማስታወቂያ
ቁጥር፣ በባሕአዳ ሓራጅ/042/2018
ቡና ባንክ አማ በአዋጅ ቁ 97/90 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረበውን ተሽከርካሪ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
አበዳሪ ቅርንጫፍ |
ለጨረታ የቀረበው ንብረትና የቦታ ስፋት |
የጨረታ መነሻ ዋጋ በብር |
ጨረታው የሚከናወንበት |
ጨረታው የወጣው |
|||||
|
ለጨረታ የቀረበው ንብረት |
ከተማ/ክ/ከተማ ቀበሌ ወረዳ የቤት ቁጥር |
የካርታ ቁጥር |
የቦታ ስፋት |
|||||||||
|
ቀን |
ሰዓት |
|||||||||||
|
1 |
አቶ አለማየሁ ፌጤ በየነ |
ተበዳሪ
|
ጎፋ |
የመኖሪያ ቤት
|
በኦሮሚይ ብ/ክ/መንግስት፣ በሸገር ከተማ አስተዳደር የገፈርሳ ጉጄ ክ/ከተማ ኮሎቦ ከተማ ቼሸር አካባቢ |
OR00012360703018
|
200 ካ.ሜ
|
3,805.338.48
|
ሐምሌ 21 ቀን 2018 ዓ.ም |
8፡00 – 9፡00
|
ለሁለተኛ ጊዜ |
|
|
2 |
አቶ ሙሉጌታ በቀለ ሳህለ |
ተበዳሪ |
አድዋ
|
የመኖሪያ ቤት
|
በትግራይ ክልል፣ አጽዋ ከተማ (ሀንጋሪ ሳይት) |
5169
|
40.40 ካ.ሜ
|
2,530,201.00
|
ሐምሌ 21 ቀን 2018 ዓ.ም |
4፡00_ 5፡00 |
ለመጀመሪያ ጊዜ |
|
|
3 |
አቶ ሮቤል አለማየሁ አሰፋ
|
ተበዳሪ |
ዓብይ
|
አፓርትመንት መኖሪያ ቤት |
ልደታ ክ/ከተማ ተግባረእድ አልሳም ሪልስ ስቴት 16ኛ ፎቅ የቤ/ቁጥር A-16_03 |
AA000030901044
|
የቤቱ ስፋት 128.251 ካ.ሜ የጋራ መገልገያ ስፋት በፕሮፖርሽን 54.505 ካ.ሜ በድምሩ 182.756 ካ.ሜ |
21.931,200.00
|
ሐምሌ 21 ቀን 2018 ዓ.ም |
5፡00_ 6፡00 |
ለሶስተኛ ጊዜ |
|
|
4 |
አቶ አበበ የሺዋስ ገበየሁ |
ወ/ሮ ትዝታ ተክሉ ሃይሌ |
ቸርችል |
የመኖሪያ ቤት G+2 |
አዲስ አበባ ቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 12 ቦሌ ቡልቡላ መከላከያ ስፈር ካባባቢ የሚገኝ |
BL1191251551753119 |
175.31 ካ.ሜ
|
30,235 402.03
|
ሐምሌ 21 ቀን 2018 ዓ.ም |
4፡00_ 5፡00 |
ለመጀመሪያ ጊዜ |
|
|
5 |
አቶ ለሚ ጫላ ቱፋ |
ተበዳሪ |
ዓብይ
|
የመኖሪያ ቤት |
በኦሮሚያ ልዩ ዞን የመኖሪያ ቤት ፊንፊኔ ዙሪያ ሰንዳፋ በኬ ከተማ |
325/4262
|
200 ካ/ሜ
|
3,274,692.40
|
ሐምሌ 21 ቀን 2018 ዓ.ም |
9፡00_ 10፡00 |
ለሁለተኛ ጊዜ |
|
የሐራጅ ደንቦች
1. ተጫራቾች የሐራጁን መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ (1/4ኛ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ.) ብቻ በቡና ባንክ አማ ስም በማሰራት ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ።
2. አሸናፊ የሆነው ተጫራች ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ አሸናፊ መሆኑ በደብዳቤ ከተገለፀለት ቀን ጀምሮ ባሉት በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ ተጠቃሎ መከፈል አለበት። ካልተከፈለ የተያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ሐራጁ ይሰረዛል። በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሚ ለሐራጅ ሲቀርብ ለሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃሉ። ላላሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ በዕለቱ ይመለስላቸዋል።
3. በሐራጅ ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች፣ ተበዳሪ እና ንብረት አስያዥ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ብቻ ናቸው። ተበዳሪ እና ወኪሎቻቸው ባይገኙም ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል።
4. የተጫራቾች ምዝገባ ከእያንዳንዱ የንብረት ሐራጅ መዝጊያ ሰዓት ከሰላሳ ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል። በሐራጁ የመጨረሻ ሰላሳ ደቂቃዎች የተጫራች ምዝገባ አይካሄድም።
5. የሐራጁ አሸናፊ /ገዢ/ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውንም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎችን፤ ግብር በዋጋው ላይ የሚታሰብ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ (15%) ካለ ከስም ማዛወሪያ ክፍያ ጋር የተገናኙና ሌሎች ገዥ እንዲከፍላቸው በሕግ የተወሰኑ ታክስ እና ግብሮች ገዥው /አሸናፊው/ ይከፍላል።
6, በሐራጁ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ለማየት ከአበዳሪ ቅርንጫፉ ጋር በመነጋገር ፕሮግራም አስይዞ መጎብኘት ይቻላል።
7. ተጫራቹ የጨረታው አሸናፊ ነው የሚባለው አሸናፊነቱን የሚገልፅ ደብዳቤ በጽሑፍ ሲደርሰው ብቻ ነው።
8. ጨረታው በተራ ቁጥር 1፣3፣4 እና 5 ላይ ለተገለጹት ንብረቶች በቡና ባንክ ኢማ ዋናው መስሪያ ቤት ቦሌ ክፍለ ከተማ፤ ከወሎ ሰፈር አደባባይ ወደ ቦሌ ሲሄዱ ሩዋንዳ መታጠፊያ ሳይደርሱ በሚገኘው የባንኩ ሕንፃ 9ኛ ፎቅ በሚገኘው አዳራሽ ውስጥ የሚካሄድ ሲሆን፣ በተራ ቁጥር 2 ለተገለጸው ንብረት በቡና ባንክ ኢማ አድዋ ቅርንጫፍ የሚካሄድ ይሆናል።
9. በተራ ቁጥር 3 ለተገለጸው ንብረት የባንኩን የብድር ፖሊሲና መመሪያ መስፈርት ለሚያሟሉ ተጫራቾች ባንኩ 70% ብድር ያመቻቻል።
10. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ ፣ ሕግ አገልገሎት ዳይሬክቶሬት ስ.ቁ 011-158-0863/ 011-126-3609 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።