Reporter (Jun 28, 2026)
በድጋሚ የወጣ የጃኬት ግዥ ጨረታ
አገር አቀፍ የግልጽ ጨረታ
የጨረታ ቁጥር ብ/ባ/ግጨ/ደል/20256/27/02
- ብርሃን ባንክ በ2018 በጀት ዓመት ለሰራተኛች አገልግሎት የሚውል ጃኬት ግዥ ለማከናወን በዘርፉ የተሰማሩ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
- ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ የብር 100,000.00 (ብር አንድ መቶ ሺ) የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ ማዘዣ (CPO) ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና (Bank Guarantee) መልክ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች ለዘመኑ የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይ የምስክር ወረቀት እና የታክስን ከፋይነት የምስክር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው።
- ተጫራቾች የማይመለስ ብር 345.00 (ብር ሦስት መቶ አርባ አምስት) በማንኛውም የብርሃን ባንክ አማ ቅርንጫፍ ክፍያ ፈጽመው ደረሰኙን በማቅረብ ከባንኩ ዋና መ/ቤት ከሚገኝበት ቦሌ ድልድይ ወመሳድኮ ህንጻ 2ኛ ፎቅ ከሰፕላይ ቼን እና ውል አስተዳደር መምሪያ ቢሮ የጨረታውን ሰነድ መግዛት ይችላሉ።
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ህጋዊ ሰነዶችና የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ሰነድ በአንድ ፖስታ እና የዋጋ ሰነድ በሁለተኛ ፖስታ በዋና እና በኮፒ ማቅረብ ሲኖርባቸው ለሚሳተፉበት ጃኬት ናሙና ማቅረብ ግዴታ አለባቸው።
- ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን እስከ ሀምሌ 7 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ በባንኩ ዋና መ/ቤት በሚገኝው ቦሌ ድልድይ ወመሳኮድ ህንጻ 2ኛ ፎቅ ከሰፕላይ ቼን እና ውል አስተዳደር መምሪያ ቢሮ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
- ጨረታው ሀምሌ 7 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከላይ በተገለጸው ቢሮ ይከፈታል።
- ባንኩ የተሻለ ዘዴ ካገኝ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው።
ብርሃን ባንክ አ.ማ.
ከሰፕላይ ቼን እና ውል አስተዳደር መምሪያ
ስልክ ቁጥር 011 663 2097/ 011 650 7422