ቪዥን ፈንድ ማይከሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል – test3.diretenders.com

ቪዥን ፈንድ ማይከሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል


Addis Zemen (Jun 29, 2026)

የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ

ቪዥን ፈንድ ማይከሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል ።

ተ.ቁ

የተበዳሪው ስም

የንብረት

አሰያዥ ስም

አበዳሪ

ቅርንጫፍ

ለሐራጅ የቀረበው ንብረት እና ዝርዝር መግለጫ

የቦታ ስፋት በካሬ

 

የሃራጅ መነሻ ዋጋ

 

ሐራጅ የሚከናወንበት ጊዜ

ለሐራጅ የቀረበው ንብረት

አድራሻ

የካርታ ቁጥር

 

ቀን

 

ሰዓት

 

ከተማ

ወረዳ/ክ/ከተማ

ቀበሌ

 

1

ወርቅና ዮናስ

ቱሉ አዳማ ኢማጣ

ቦስት ቅርንጫፍ

ቤት

አዳማ ከተማ

ሉጎ ክ/ከተማ

 

OR001034717008

1373.92

3,351,232 (ሶስት ሚሊዮን ሶስት መቶ ሃምሳ አንድ ሺህ ሁለት መቶ ሰላሳ ሁለት ብር ብቻ)

ሀምሌ 24/2018

 

4:00-6:00

 

1. ጨረታ የሚካሄድበት ቦታ ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አዳማ ቦሰት ቅርንጫፍ

2. አሸናፊው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መከፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈሉ ለጨረታ መነሻ ያስያዙት ገንዘብ ተመላሽ አይደረግም።

3. ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ 1/4ኛውን በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ክፍያ ማስያዣ /ሲፒኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላል።

4. ቤቱ ያለበትን ሁኔታ ለማየት ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ሾላ ቅርንጫፍ አማካኝነት ጽ/ቤት በመቅረብ ከጨረታ በፊት ባሉ የስራ ቀናት እና የጨረታው ቀን በቦታው በመገኘት መመልከት ይቻላል።

5. በንብረቱ ላይ ከመንግስት የሚፈለጉ ግብሮችን፣ቫት፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታ አሸናፊው ይሸፍናል።

6. ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

ለተጨማሪ መረጃ

በስልክ ቁጥሮች 0943775700 /0911598344 መደወል ይችላሉ።

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *