Addis Zemen (Jun 29, 2026)
የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል ።
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
የንብረት አሰያዥ ስም |
አበዳሪ ቅርንጫፍ |
ለሐራጅ የቀረበው ንብረት እና ዝርዝር መግለጫ |
የካርታ ቁጥር |
የቦታ ስፋት በካሬ |
የሐራጅ መነሻ ዋጋ |
ሐራጅ የሚከናወንበት ጊዜ |
||||
|
ለሐራጅ የቀረበው ንብረት |
አድራሻ |
|||||||||||
|
ከተማ |
ወረዳ/ ክ/ከተማ |
ቀበሌ |
ቀን |
ሰዓት |
||||||||
|
|
ውብሽት ሀ/ማርቆስ |
ውብሽት ሀ/ማርቆስ |
ሾላ ቅርንጫፍ |
ቤት |
አ/አ |
ቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 10 |
|
AA00006100 7507061301 |
76.17 |
3,351,232 (ሶስት ሚሊዮን ሶስት መቶ ሃምሳ አንድ ሺህ ሁለት መቶ ሰላሳ ሁለትብር ብቻ ) |
ሀምሌ 24/2018 |
4:00-6:00 |
ጨረታ የሚካሄድበት ቦታ ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ዋና መ/ቤት
1- አሸናፊው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈሉ ለጨረታ መነሻ ያስያዙት ገንዘብ ተመላሽ አይደረግም::
2- ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ 1/4ኛውን በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ከፍያ ማስያዣ /ሲፒኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላል::
3- ቤቱ ያለበትን ሁኔታ ለማየት ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ሾላ ቅርንጫፍ አማካኝነት ጽ/ቤት በመቅረብ ከጨረታ በፊት ባሉ የስራ ቀናት እና የጨረታው ቀን በቦታው በመገኘት መመልከት ይቻላል፡፡
4- በንብረቱ ላይ ከመንግስት የሚፈለጉ ግብሮችን፣ቫት፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታ አሸናፊው ይሸፍናል::
5- ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
ለተጨማሪ መረጃ
በስልክ ቁጥሮች፡– 0913 558 198 / 0911 598 344 መደወል ይችላሉ::
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ