ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም የቦታ ስፋት በካሬ 110.55 ካሬ የሆነ ቤት ለመሸጥ ይፈልጋል – test3.diretenders.com

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም የቦታ ስፋት በካሬ 110.55 ካሬ የሆነ ቤት ለመሸጥ ይፈልጋል


Addis Zemen (Jun 29, 2026)

የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም . በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

.

የተበዳሪው

የንብረት አሰያዥ

አበ ቅርንጫፍ

ለሐራጅ የቀረበው ንብረት እና ዝርዝር መግለጫ

የካርታ ቁጥር

የቦታ ስፋት በካሬ

የሃራጅ መነሻ ዋጋ

ሐራጅ የሚከናወንበት ጊዜ

ለሐራጅ የቀረበው ንብረት

አድራሻ

ከተማ

ወረዳ/ /ከተማ

ቀበሌ

ቀን

ሰዓት

1

ታምራት ታደሰ

/ ሊዲያ ይርጉ

ቃሊቲ ቅርንጫፍ

ቤት

አዳማ

ቦሌ /ወረዳ ጎሮ

ቢፍቱ

OR001011007018

110.55 ካሬ

2,847,232 (ሁለት ሚሊዮን ስምንት መቶ አርባ ሰባት ሺህ ሁለት መቶ ሰለሳ ሁለት ብር ብቻ )

ሀምሌ 24/2018

4:00-6:00

ጨረታ የሚካሄድበት ቦታ ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ዋና /ቤት

1- አሸናፊው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ 15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈሉ ለጨረታ መነሻ ያስያዙት ገንዘብ ተመላሽ አይደረግም።

2- ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ 1/4ኛውን በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ክፍያ ማስያዣ /ሲፒኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላል።

3- ቤቱ ያለበትን ሁኔታ ለማየት ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ቃሊቲ ቅርንጫፍ አማካኝነት /ቤት በመቅረብ ከጨረታ በፊት ባሉ የስራ ቀናት እና የጨረታው ቀን በቦታው በመገኘት መመልከት ይቻላል።

4- በንብረቱ ላይ ከመንግስት የሚፈለጉ ግብሮችን፣ ቫት፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታ አሸናፊዉ ይሸፍናል።

5- ተቋሙ ጨረታዉን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ።

ተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥሮች 09 29 05 02 09 / 09 11 59 83 44 / 09 13 39 17 48 መደወል ይችላሉ።

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም .


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *