ናይል ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ. የተለያዩ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት/ለማሠራት ይፈልጋል – test3.diretenders.com

ናይል ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ. የተለያዩ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት/ለማሠራት ይፈልጋል


Reporter (Jun 28, 2026)

የጨረታ ማስታወቂያ

ናይል ኢንሹራንስ ኩባንያ . ከዚህ በታች በተገለጸው ዝርዝር መሠረት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት/ለማሠራት ይፈልጋል።

.

ዓይነት

ኪያ

ብዛት

1

ዊንች

ጥቅል (set)

02

2

“As Built Drawing”: Architectural-, Structural-, Electrical- & Sanitary- Design Works for Company’s B+G+2 Building located @ Gurdshola.

 

 

3

3.1

3.2

3.3

3.4

3.5

3.6

3.7

Giveaway Items:

Agenda diary

Epoxy key chain

Car sunshade

Vest-High visibility

Shopping Bag

Notebook

Greeting card with Envelope

 

No.

No.

No.

No.

No.

No.

No.

 

2000

1500

1500

1000

1000

1500

400

ተጫራቾች ማሟላት የሚጠበቅባቸው፡

የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉና በሙያው ብቁ ልምድ ያላቸው።

1. ተጫራቾች ስለ ጨረታው የሚገልፀውን ዝርዝር የጨረታ ሠነድ ከሰኔ 23 ቀን 2018 .. ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት ናይል ኢንሹራንስ ኩባንያ . ዋናው /ቤት ሀብት ሥራ አመራር መምሪያ (22 ፎቅ) በመምጣት ለእያንዳንዱ (ከላይ ከተ. 1-3 ለተጠቀሱት) የማይመለስ ብር 400.00 በመክፈል መውሰድ ይችላሉ።

2. ተጫራቾች ለጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ፡ የሚጫረቱበትን ዋጋ ለእያንዳንዱ 10% በባንክ የተረጋገጠ ቼክ (ሲፒኦ) ከሚጫረቱበት ሰነድ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

3. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የመጫረቻ ሰነድ እና ዋጋ በኤንቬሎፕ በማሸግ እስከ ሐምሌ 11 ቀን 2018 .. ከጧቱ 300 ሰዓት ድረስ የኩባንያው ዋና /ቤት 22 ፎቅ ላይ ለጨረታ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

4. ጨረታው በዕለቱ ሐምሌ 11 ቀን 2018 . ከጧቱ 315 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኩባንያው ዋና / አዳራሽ ይከፈታል።

5. ኩባንያው ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፡ናይ ኢንሹራንስ ኩባንያ . ዋና /ቤት (ብሔራዊ ቲአትር ጀርባ)

ሀብትሥራ አመራር መምሪያ (22 ፎቅ)

ተጨማሪ መረጃ የስልክ ቁጥር፡– 09 10 06 87 72 / 09 11 47 78 87 / 09 11 43 02 92

አዲስ አበባ።