አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን ቤቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል – test3.diretenders.com

አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን ቤቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል


Reporter (Jun 28, 2026)

የጨረታ ማስታወቂያ

አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ የተገለፁትን ቤቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እንደተሻሻለ በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

..

የተበዳሪው ስም

አበዳሪ ቅርንጫፍ

የንብረት አስያዥ ስም

የቦታ አገልግሎት

ቤቱ የሚገኝበት አድራሻ

የካርታ ቁጥር

የቦታ ስፋት በካ.

የጨረታ መነሻ ዋጋ

የጨረታ ቀን

የጨረታ ሰዓት

ከተማ

ክፍለ ከተማ

ቀበሌ/ ወረዳ

1

ቴዎ ሶክስ ማኑፋክቸሪንግ ኃላ.የተ.የግ ማህበር

ደራርቱ አደባባይ

ፍሬህይወት ሽመለስ

ለፋብሪካ የሚያገለግል ህንጻ

አዳማ

 

 

EMMLMA/B/ Sh/212157/2011

30,000

35,315,200

22/11/18

5:00- 6:00

ቴዎድሮስ ተፈሪ

ለመኖርያ ቤት G+2

.

/ላፍቶ

01

AA000080107555

175

9,009,847

22/11/18

4:00- 5:00

2

ማርቁማ አግሮ ኢንደስትሪ ኃላ.የተ.የግ.ማህበር

ኮከብ

ትእግስት አቦማ

ለመኖርያ ቤት

.

ለሚ ኩራ

10

ቦሌ10_1/56/3/13+1/367 30/250512/03

200

28,166,220

22/11/18

5:00- 6:00

3

ወርቁ አዲሱ

ንፋስ መውጫ

ክንድዬ ጥላሁን

ለመኖርያ ቤት

ንፋስ መውጫ

 

 

01/118/948/09

200

1,000,000

22/11/18

5:00- 6:00

4

ዳዊት ተፈሪ

ደምቢ ዶሎ

ተበዳሪው

መጋዘን

አንፊሎ

 

 

709.BMA.2001

40

124,000

22/11/18

5:00- 6:00

5

ናኦል አለሙ

ሸኖ

ተበዳሪው

ለመኖርያ ቤት

ሸኖ

 

 

171/2016

200

2,014,260

23/11/18

5:00- 6:00

6

ሰኢድ ሁሴን

ኑር

ተበዳሪው

ለመኖርያ ቤት

አዳማ

 

 

OR1300115003032

200

2,645,478

22/11/18

8:00- 9:00

ማሳሰቢያ፡

1. ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% (ሃያ አምስት በመቶ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (..) አሰርተው ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል።

2. ከላይ የመያዣ ንብረቶቹ . ከተማ እንደሚገኙ የተገለጹት ጨረታ በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀንና ሰዓት ባለዕዳው ወይም ሕጋዊ ወኪሉ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸውና ታዛቢዎች በተገኙበት የባንኩ ዋናው /ቤት ጊዜያዊ /ቤት በሚገኝበት ህንጻ ውስጥ ይካሄዳል። ከአ. ውጭ ተብለው የተዘረዘሩት ንብረቶች ጨረታ ደግሞ በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀንና ሰዓት ባለዕዳዎች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸውና ታዛቢዎች በተገኙበት ንብረቶቹ በሚገኙበት ግቢ ውስጥ ይካሄዳል። ተበዳሪው/አስያዡ በጨረታው ቀን ባይገኙም ሃራጁ በተያዘለት ቀን/ጊዜ ይካሄዳል።

3. ከፍተኛ ዋጋ ላልሰጡ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋልከፍተኛ ዋጋ ላቀረበ ተጫራች ግን ባንኩ ዋጋውን የሚቀበል መሆን አለመሆኑን ጨረታው ከተደረገበት ቀን ቀጥሎ ባሉት አምስት የስራ ቀናት ውስጥ ለተጫራቹ ያሳውቃል።

4. የጨረታው አሸናፊ የሆነ ተጫራች የአሸናፊነት ደብዳቤ ከባንኩ ከተቀበለበት ቀን ጀምሮ የአሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ 15 ቀናት ውስጥ ለባንኩ ገቢ በማድረግ ንብረቱን መረከብ ይኖርበታል።

5. ከላይ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ገቢ ለማያደርግ ተጫራች ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይደረጋል።

6. ከተገነባ ሁለት አመት ከሞላው መኖሪያ ቤቶች ውጭ ባሉ ንብረቶች ሽያጭ ላይ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የሚታሰብ ሲሆን ሁሉንም ንብረቶች በማስተላለፍ ሂደት ለመንግስት የሚከፈል ማንኛውንም ክፍያ ገዢ ይከፍላል።

7. ለተጨማሪ መረጃ::-ደራርቱ አደባባይ ቅርንጫፍ 022-211-6926 ኮከብ ቅርንጫፍ 011-667-4463 ንፋስ መውጫ ቅርንጫፍ 058-445-1826 ደምቢ ዶሎ ቅርንጫፍ 057 555-2333 ሸኖ ቅርንጫፍ 011 687 0774 ኑር ቅርንጫፍ 022-111-2779፣ ወይም የሕግ አገልግሎት 011 557-0075/ 011 557 0135 ብሎ መደወል ወይም በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል።

8. ባንኩ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አዋሽ ባንክ


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *