አዋሽ ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን ንብረቶች በህንፃና የተወረሱ ንብረቶች አስተዳደር ዋና ክፍል በኩል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል – test3.diretenders.com

አዋሽ ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን ንብረቶች በህንፃና የተወረሱ ንብረቶች አስተዳደር ዋና ክፍል በኩል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል


Reporter (Jun 28, 2026)

የጨረታ ማስታወቂያ

አዋሽ ባንክ . ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣንና ውክልና መሰረት የወረሳቸውን ከዚህ ቀጥሎ በሰንጠረዡ የተገለፁትን ንብረቶች በህንፃና የተወረሱ ንብረቶች አስተዳደር ዋና ክፍል በኩል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

በመሆኑም በጨረታው ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ከታች የተዘረዘሩትን መመሪያዎች በመገንዘብ በጨረታው ላይ መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን ለመግለፅ እንወዳለን።

1. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ እስከ ሐምሌ 6 ቀን 2018 / ከቀኑ 11:00 ሰዓት ድረስ ንብረቶቹ በሚገኙበት ቦታ በመሄድ መጐብኘት እንዲሁም እስከ ሐምሌ 7 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 3:30 ሰዓት ድረስ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ማስገባት ይችላሉ።

2. ተጫራቾች የጨረታ መወዳደሪያ ዋጋቸውን 1/4 በባንክ በተረጋገጠ ሰነድ ሲፒኦ (CPO) በአዋሽ ባንክ አክስዮን ማህበር ስም በማሰራት በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ለጨረታ በተዘጋጀ ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

3. ከጨረታው መዝጊያ ቀን እና ሰዓት በኋላ የሚቀርቡ የጨረታ ማስከበሪያ ዋሰትና የመወዳደሪያ ሰነዶች ተቀባይነት አይኖራቸውም።

4. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ሐምሌ 7 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 4:00 ከተራ ቁጥር 38 እና 10 በስተቀር ከታች በሰንጠረዡ ላይ በተጠቀሱት አድራሻዎች ማለትም ንብረቶቹ በሚገኙባቸው አካባቢ ቅርንጫፎች የሚከፈት ሲሆን ተራ ቁጥር 38 እና 10 ግን በአ/ ከተማ ልደታ /ከተማ ባልቻ ሳፎ ህንፃ 1 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 1-08 የሚከፈት ይሆናል።

5. የጨረታው አሸናፊዎች ንብረቶቹን ያሸነፉበት ጠቅላላ ዋጋ ላይ ተጨማሪ እሴት ታክስ፤ የሊዝ ክፍያዎች እንዲሁም ከስም ዝውውር ጋር ተያያዥ የመንግስት ወጪዎች የመክፈል ግደታ አለበት።

6. የጨረታው አሸናፊ አሸናፊነቱ በደብዳቤ ከተገለፀለት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ 15(አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ በመክፈል ንብረቱን መረከብ ይኖርበታል:: በተጠቀሰው የጊዜ ገደብ ዉሰጥ ክፍያውን ፈጽሞ ንብረቱን ካልተረከበ ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል።

7. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ተቁ

የተበዳሪው ስም

የንብረት አስያዥ ስም

አበዳሪው ቅርንጫፍ

የቦታ ስፋት (በካ.)

የጨረታዉ መነሻ ዋጋ

የንብረት ዓይነት

ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ

ጨረታዉ የሚከናወንበት ቀንና ሠዓት

የሽያጭ ሁኔታ

ንብረቶቹን በአካል መጎብኝት ለሚፈልጉ ተጫራቾች በስልክ ቁጥር መደወል ይቻላል

ክልል

ከተማ

ቀን

ሠዓት

1

ሄኖክ ተሰፋዬ

እነፍሬህይወት በቀለ

ደምበላ

105

4,000,000.00

መኖሪያ ቤት

ኦሮሚያ

አዳማ

7/11/18

4.00

በጨረታ

ደምበላ: 022-110-0621/23

2

ደጀኔ ሂርጳ

ደጀኔ ሂርጳ

መራሮ

264

1,750,000.00

መኖሪያ ቤት

መራሮ

4.00

በጨረታ

መራሮ 022-467-0359

3

/ፃዲቅ ሬባ

/ፃዲቅ ሬባ

ስታዲየም

400

12,768,542.000

መኖሪያ ቤት

ገላን

4.00

በጨረታ

ገላን: 011-471–3470

4

ትግስት ዳኘው

ትግስት ዳኘው

ሞጆ

105

2,500,000.00

መኖሪያ ቤት

አዳማ

4.00

በጨረታ

ሞጅ 022-116-0527

5

አቤኔዘር ግርማ

አቤኔዘር ግርማ

ጨምበለላ

92.40

2,603,760.00

መኖሪያ ቤት

ሲዳማ

ሀዋሳ

4.00

በጨረታ

ጨምበለላ 046-212-6929

6

ጫላ ታሪኩ

ጫላ ታሪኩ

ሰዴን ሶዶ

200

1,040,130.00

መኖሪያ ቤት

ኦሮሚያ

ቱሉ ቦሎ

4.00

በጨረታ

ዴን ሶዶ : 011-325-0556

7

ማሩ ሰይድ

ማሩ ሰይድ

ነጃሽ

5,000

52,473,000.00

መጋዘን

አማራ

ባህር ዳር

4.00

በጨረታ

ነጃሺ 058-320-63-12

8

አበራ ዋቁማ

አበራ ዋቁማ

ፊንፊኔ

44.07

2,816,073.00

የጋራ መኖሪያ ቤት

.

.

4.00

በጨረታ

ፊንፊኔ 011-557-01-07

9

ወገኔ ያዕቆብ

ወገኔ ያዕቆብ

ሀዋሳ

 

300

1,500,000.00

መኖሪያ ቤት

ሲዳማ

ሀዋሳ

4.00

በጨረታ

ሀዋሳ: 046-212-41-57

10

ሜላት ግርማ

ሜላት ግርማ

ፓርላማ

37.16

2,930,251.00

የጋራ መኖሪያ ቤት

.

.

4.00

በጨረታ

ፓርላማ 011-170-4694/95

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 530-31-02/04 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *