የሀዋሳ ከተማ ከፍተኛ ፍ/ቤት የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አውጥቷል – test3.diretenders.com

የሀዋሳ ከተማ ከፍተኛ ፍ/ቤት የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አውጥቷል


Addis Zemen (Jun 30, 2026)

የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

በአፈፃፀም ከሳሽ አቶ ኤሊያስ ሞጆ እና በአፈፃፀም ተከሳሽ አቶ ብርሃኑ ታደሰ ሻመሮ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በሀዋሳ ከተማ መናኸሪያ /ከተማ ሚሊኒየም ቀበሌ ውስጥ በአፈፃፀም ተከሳሽ አቶ ብርሃኑ ታደሰ ሻመሮ ስም ተመዝግቦ የሚገኝ የቦታ መለያ ቁጥር SN001010608125 የቦታ ስፋት 350.75 ካሬ ሜትር የመኖሪያ ቤት ሀዋሳ ከተማ አስተዳደር የመና///ልማትና ///ቤት በላኩት መነሻግምት ዋጋ ብር 9,977,497.44 (ዘጠኝሚሊዮን ዘጠኝ መቶ ሰባ ሰባት ሺህ አራት መቶ ዘጠና ሰባት ብር ከአርባ አራት ሳንቲም) ሆኖ በሐራጅ እንዲሸጥ እና የሀራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ 24/10/2018/ ጀምሮ እስከ 24/11/2018/ 30 ተከታታይ ቀናት በአየር ላይ ውሎ የሀራጅ ሽያጩ 25/11/2018 . ከጠዋቱ 400 ሰዓት እስከ 600 ሰዓት ባለው ጊዜ ውስጥ በግልጽ በሐራጅ እንዲሸጥ ተወስኗል።

ስለሆነም፦

  • በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች/ ሕጋዊ ወኪሎች ለጨረታው ማስከበሪያ የመነሻ ዋጋውን 1/4 በሀዋሳ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 3ተኛ ፎቅ ግዥና ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ደጋፊ የሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 030 በአካል ቀርባችሁ በማስያዝ እና ያስያዛችሁበትን ሕጋዊ ደረሰኝ ይዛችሁ በመቅረብ ጨረታውን መሳተፍ ትችላላችሁ።
  • በጨረታው ለተሸነፈ ተጫራች ለጨረታው ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ወዲያውኑ ይመለስለታል።
  • ጨረታውን ያሸነፈ ተጫራች ያሸነፈበትን የጨረታ ገንዘብ 15 ቀናት ውስጥ ገቢ ማድረግ ይኖርበታል።
  • ያሸነፈበትን የጨረታ ገንዘብ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ገቢ ካላደረገ ያስያዘው ገንዘብ ለመንግስት ገቢ ሆኖ በድጋሚ ማስታወቂያ ወጥቶ ጨረታ ይካሔድበታል።
  • ጨረታውን አሸንፎ የገዛ ተጫራች የስም ዝውውር በፍ/ቤቱ ትእዛዝ ይፈጸምለታል።
  • የጨረታው ሒደት የሚካሔደው 25/11/2018 / 400-600 ሰዓት ላይ በሀዋሳ ከተማ መናኸሪያ /ከተማ ሚሊኒየም ቀበሌ ውስጥ በአፈፃፀም ተከሳሽ አቶ ብርሃኑ ታደሰ ሻመሮ ስም ተመዝግቦ የሚታወቀው የመኖሪያ ቤት የሚገኝ ቅጥር ግቢ እንደሆነ አውቀው በተባለው ጊዜ እንድትገኙ /ቤቱ አዟል።

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ጠቅላይ ፍርድ ቤት ስር የሀዋሳ ከተማ ከፍተኛ /ቤት


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *