Addis Zemen (Jun 30, 2026)
የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
በአፈ/ከሳሽ
1ኛ እንደግ ዘሪሁን
2ኛ. እድገት የእቁብ ማህበር እና
በአፈ/ተከሳሽ ተሰራ ጥሩነህ
መካከል ስላለው አፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በመራዊ ከተማ 03 ቀበሌ ውስጥ በአፈ/ተከሳሽ ተሰራ ጥሩነህ ስም የተመዘገበ የሚገኘውን በአዋሳኝ በምስራቅ መንገድ በምዕራብ ይገባል አሞኜ በሰሜን መንጋው ምኑውዬ በደቡብ ዑስማን አሊፍኑር መካከል ተዋስኖ የሚገኘውን 250 ካ/ሜትር ያረፈ ቤትና ቦታ መነሻ ዋጋ 1,750,420.86 /አንድ ሚሊዮን ሰባት መቶ ሃምሳ ሺህ አራት መቶ ሃያ ብር ከ86 ሳንቲም/ ሀምሌ 11 ቀን 2018 ዓ/ም ከጠዋቱ 3፡00-6፡00 ሰዓት ድረስ በግልፅ ጨረታ ስለሚሸጥ ማንኛውም ተጫራች ንብረቱ በሚገኝበት በመራዊ ከተማ 03 ቀበሌ በመገኘት ማንነታችሁን የሚገልፅ መታወቂያ በመያዝ መጫረት የምትችሉ መሆኑን እየለፅን፣ በዕለቱ ጨረታውን ያሸነፈ ያሸነፈበትን 1/4ኛውን በሞ/85 ጨረታው እንደተጠናቀቀ ወዲያውኑ የሚያስይዝ መሆኑን ፍ/ቤቱ አዟል፡፡
የባህር ዳርና አካባቢዋ ከፍ/ፍ/ቤት