የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2019 የበጀት ዓመት የፅዳት ስራ መግዛት ይፈልጋል – test3.diretenders.com

የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2019 የበጀት ዓመት የፅዳት ስራ መግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen (Jun 30, 2026)

የጨረታ ማስታወቂያ

የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2019 የበጀት ዓመት

1 የፅዳት ስራ ለሶስትኛ ጊዜ

በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መስፈርቶች የምታሟሉ ነጋዴዎች መወዳደር ትችላላችሁ።

  •  2018 ዓ.ም የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ በዘርፉ ያላችሁ እንዲሁም የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈለ
  •  ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ ስለመሆን መረጃ ማቅረብ የሚችል። መረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
  • በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ፅ/ቤት በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ መመዝገባችሁን የሚያረጋግጥ
  • ለፅዳት ስራ ከአዳማ ከተማ የምግብ ዋስትና እና የስራ ፈጠራ ክህሎት (ከጥቃቅንና አንስተኛ ኢንተርፕራይዝ ቢሮ የድጋፍ ደብዳቤ ማምጣት የሚችል እና በፅዳት ሰራ ላይ በ’IMX’ የተደራጁ መሆን አለባቸው እና ከሰራተኛ እና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ የድጋፍ ደብዳቤ ማምጣት የሚችል፡፡
  • ተጫራቾች የሚያቀርቡትን የጨረታ ሰነድ ኮፒና ኦሪጅናል ላይ ብቻ በተለያየ ፖስታ ማሸግ አለባቸው።
  • ሰርዝ ድልዝ ያለው ፤ የማይታይ የጨረታ ሰነድ ወይም የዋጋ ዝርዝር ተቀባይት የለውም፡፡
  • ጨረታውን ከሸነፉ በኋላ የውል ማስከበሪያ የአሸነፉበትን ዋጋ 10 ማስያዝ የሚችል። ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከኮሌጁ ግዥና ፋይናንስ የስራ ሂደት ክፍል ዘወትር በስራ ሰዓት የማይመለስ 500 አምስት መቶ ብር በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መውሰድ አለባቸው ::
  • የፅዳት ስራ ጨረታው የሚከፈተው በ29/10/2018 ከቀኑ 8፡30 ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
  • ተጫራቾች የሚሞሉትን ዋጋ በመስሪያ ቤቱ ሰነድ ብቻ ላይ መሆን አለበት።
  • ጨረታው ማስከበሪያ 30,000 (ሰላሳ ሺ) ብር በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ በ “CBE CBO, እና በSinqe” ባንክ ብቻ ማስያዝ የሚችል መሆን አለበት፡፡
  • መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0228123956 ደውለው መረዳት ይችላሉ።

አዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *