Reporter (Jun 28, 2026)
እርማት፡
ግንቦት 26 ቀን 2018 ዓ.ም በታተመው የሪፖርተር ጋዜጣ ላይ በወጣው የሐራጅ ማስታወቂያ በተ.ቀ. 8 ላይ የተገለጸው ሪፍት ቫሊ ዩኒቨርሲቲ ቲቺንግ እና ሆስፒታል ኃ/የተ/የግ/ማኅ ለወሰደው ብድር መከፈል በዋስትናነት የተሰጠው ባለቤትነቱ የወ/ሮ ዳንሴ ጉርሙ የሆነ ንብረት ጨረታ የሚከናወንበት ቀን ያልተገለፀ በመሆኑ ሰኔ 29 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 5፡00- 6፡00 ይከናወናል::
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0111-13-05-08 በመደወል ወይም የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዲሱ ዋና መ/ቤት 42ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው ሕግ ክፍል በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል::
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ
https://tender.2merkato.com/tenders/6a201b220a538a0276000001