Arbaminch University፡ Procurement of Stationery Items – test3.diretenders.com

Arbaminch University፡ Procurement of Stationery Items


Government (Jun 30, 2026)

Lot Information

  • Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0783-2018-PUR
  • Object of Procurement: Purchase requisition of stationery items for AMU Referral Hospital 15 @ mule
  • Description: Purchase requisition of stationery items for AMU Referral Hospital 15 @ mule
  • Award Type: Lot-based
  • Procurement Type: Shopping
  • Procurement Method: Open
  • Marketplace: National
  • Procuring Entity: Arbaminch University
  • Clarification Request Deadline: Jun 30, 2026, 3:00:00 PM
  • Bid Submission Deadline: Jul 01, 2026, 3:30:31 PM
  • Terms and Conditions: 
  1. ጥራቱንና የወቅቱን የገበያ ዋጋ ባገናዘበ መልኩ አሸናፊ የሆነ ድርጅት ያሸነፈበት ዕቃ በቀረበዉ ዝርዝር መግለጫ (Specification) መሰረት ጥራቱ በባለሙያ ሲረጋገጥ አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ማስተማሪያና ኮምፕሬሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ዕቃ ግምጃ ቤት ገቢ መሆን ይኖርበታል።
  2. አሸናፊ የሆነው ተጫራች የትራንስፖርት እና ጫኝ አዉራጅ ወጪ በመሸፈን አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ማስተማሪያና ኮምፕሬሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በማድረስ ማስረከብ ይኖርበታል።
  3. የማይነበቡና ግልፅ ያልሆኑ መረጃዎችን ማቅረብ ከዉድድር ዉጪ ያደርጋል።
  4. በ Egp Shoping የግዥ ዘዴ ጨረታ ወጥቶ ተወዳድሮ በተደጋጋሚ ጊዜ ያሸነፈና አዋርድ የተደረገለት ነገር ግን ዕቃ ለማቅረብ ፈቃደኛ ያልሆነ ተጫራች ፣ ተደዉሎ ስልኩን የማያነሳና ስልኩ ያልሰራ ተጫራች ቢኖር ከዉድድር ዉጪ ይደረጋል።
  5. ማሳሰቢያ በተደጋጋሚ ያሸነፈበት አዋርድ ይያያዛል።
  6. ሆስፒታሉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *