Government (Jun 30, 2026)
Please click on this Link in order to Bid on the EGP website
https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/26529a9e-d602-4aeb-9928-c8f39053f18b/open
Lot Information
- Procurement Reference Number: UoG-NCB-G-0440-2018-PUR
- Object of Procurement: Procurement of Sanitary Items ለሃይጅንና ሳንቴሽን ክፍል አገልግሎት የሚውል ሄቪዱቲ ጓንት ግዥ
- Description: Procurement of Sanitary Items ለሃይጅንና ሳንቴሽን ክፍል አገልግሎት የሚውል ሄቪዱቲ ጓንት ግዥ
- Award Type: Item based
- Procurement Type: Shopping
- Procurement Method: Open
- Marketplace: National
- Procuring Entity: University of Gondar
- Clarification Request Deadline: Jun 30, 2026, 12:00:00 AM
- Bid Submission Deadline: Jul 01, 2026, 2:00:00 PM
- Terms and Conditions:
ማሳሰቢያ:
- የእያንዳንዱን ዋጋ ሲሞሉ ተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/ ጋር ጨምረው መሆኑን አይዘንጉ፤
- አስፈላጊ ሰነዶችን (የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፤ በተጠየቀው የንግድ ስራ ዘርፍ የወጣ የታደሰ ንግድ ስራ ፈቃድ፤ የተ.እ.ታ ምዝገባ የምስክር ወረቀት፤)
- ዩንቨርሲቲው ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ዕቃዎችን የማቅረቢያ ቦታ ጎንደር ዩንቨርሲቲ ሪፈራል ሆስፒታል ድረስ መሆኑን እንዲታወቅ።
- ማሳሰቢያ ፤እቃው መቅረብ ያለበት በሁለት ቀን ውስጥ መሆኑ እናሳስባለን።
- እቃው መቅረብ ያለበት የኒቭረሲቲ ሆስፔታሎ በሚያቀርበው ናሙና መሰረት ነው።