Be'kur (Jun 29, 2026)
የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
በአፈ/ከሳሽ ቄ/አብየ አበረ እና በአፈ/ተከሣሽ የኔጌት ተረፈ መካከል ስላለው የገንዘብ ክስ ክርክር ጉዳይ ከሳ ከተማ 01 ቀበሌ በምሥራቅ መንገድ፣ በምዕራብ ባዶ መሬት፣ በደቡብ ተሻለ አይነታው ቤት እንዲሁም በሰሜን የአለሙ ወለል ቤት የሚያዋስነው በየኔጌት ተረፈ ስም ተመዝግቦ የሚገኘው መኖሪያ ቤት በመነሻ ዋጋ ብር 493,550 (አራት መቶ ዘጠና ሶስት ሽህ አምስት መቶ ሃምሳ ብር) በማድረግ ጨረታውን ከሰኔ 22/2018 ዓ.ም እስከ ሐምሌ 22/2018 ዓ.ም ድረስ በጋዜጣ ለ30 ተከታታይ ቀናት በማዋል ጨረታው ሐምሌ 22/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 6፡30 ቤቱ በሚገኝበት ቦታ መጫረት ይችላሉ ሲል ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡
ማሳሰቢያ፡- ተጫራቾች ወደ ጨረታው ሰትመጡ የጨረታውን መነሻ ዋጋ 1⁄4 ሲፒኦ ይዛችሁ እንድትቀርቡ እናሳስባለን፡፡
የባንጃ ወረዳ ፍ/ቤት