Addis Zemen (Jul 03, 2026)
የጨረታ ማስታወቂያ
ጨረታ ቁጥር 7001-19/2018 ዓ.ም
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የፅዳት አስተዳደር ኤጀንሲ ለ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት ለረጲ የአዲስ አበባ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ ቦታ (ላንድ ፊል) ቆሻሻን የማስወገድ ተግባር ለመከናወን የሚውል ዶዘር እና ኤክስካቫተር ማሽኖች በዘርፉ ከተሳማሩ አካላት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
አገልግልት የዕቃው ዓይነት |
የሚፈለገው ማሽን ብዛት |
የጨረታ ሰነድ ዋጋ |
የጨረታ ማስከበሪያ
|
|
ምደብ 1 |
-ዶዞር ማሽን ኪራይ፡- ኦፕሬተር፣ ነዳጅ፣ ቅባትና ከማሸኑ አሠራር ጋር ተያያዥነት ያላቸው እና ሌሎች ጨምሮ -ፈረስ ጉልበቱ 305 (Horse power) እና ከዚያ በላይ – ስሪት ዘመኑ 2018 አ.አ እና ከዚያ በላይ የሆነ ዶዞሩ አንደር ከሬጅ undercarriage type elevated undercarriage orientation)የሆነ። ሙሉ የቴክኒካል ብቃት ያለው፣ ከማንኛውም የመካኒካል የኤክትሪክ ወይም ሃይድሮሊክ እንዲሁም አንደር ከሬጅ ክፍሎች ከብልሽት ነፃ የሆነ። |
2 |
300.00 ብር |
280,000.00 (ሁለት መቶ ሠማኒያ ሺህ ብር) በሲፒኦ
|
|
ምደብ 2 |
ኤክስካቫተር ማሽን ኪራይ፡-ኦፕሬተር፣ ነዳጅ ቅባትና ከማሸኑ አሠራር ጋር ተያያዥነት ያላቸው እና ሌሎች ፈረስ ጉልበቱ 250 HP (Horse) እና ከዚያ በላይ የሆነ ስሪት ዘመኑ 2018 አ.አ እና ከዚያ በላይ የሆነ። ሙሉ የቴከኒካል ብቃት ያለው፣ ከማንኛውም የመካኒካል የኤክትሪክ ወይም ሃይድሮሊክ እንዲሁም አንደር ከሬጅ ክፍሎች ከብልሽት ነፃ የሆነ። |
3 |
300.00 ብር |
220,000.00 (ሁለት መቶ ሃያ ሽህ ብር) በሲፒኦ |
ስለሆነም በጨረታው መሳተፍ የምተፈልጉ ተጫራቾች፡-
1. ተጫራቾች ሟሟላት የሚገባቸው፡ የማሽኑ ባለቤት ከሆኑ፡ በግልጽ የሚታይ ሊብሬ (Fibre) እና የታደሰ ሶስተኛ ወገን (Third party) ኢንሽራንስ ሰነደ ቅጂ ማቅረብ ይኖርባችዋል።
2. ማሽኑ በኪራይ ፣ በሊዝ ወይም በሌላ ህጋዊ መንገድ ያገኙ ከሆነ፣ ከሚመለከተው የህግ አካል የተረጋገጠ ህጋዊ ማስረጃ ማቀረብ ይኖርባችዋል።
3. የታደሰ ንግድ ሥራ ፍቃድ፣ የንግድ ምስክር ወረቀት፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ፣ ምዝገባ ምስክር ወረቀት፤ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (ቲን)፤ ከእዳ ነፃ መሆናቸውን ክሊራንስ እና በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ ሰለመሆኑ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል።
4. አሸናፊ ተጫራች የውል ማስከበሪያ ጠቅላላ ዋጋውን 10% (አስር በመቶ) በግዥ አፈፃፀም መመሪያ መሠረት ማስያዝ የሚችል
5. ተጨራቾች የጨረታ ሰነዱን ከፋይናንስ ዳይሬክቶሬት 9ኛ ፎቅ በግንባር በመቅረብ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 የስራ ቀናት ውስጥ በመግዛት ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባችዋል።
6. ተጨራቾች ለጨረታው የሚያቀርቡት ሰነድ ፋይናንሻል እና ቴክኒካል ለየብቻው ለይተው በፖስታ አሽገው ስም እና አድራሻ በግልፅ በመፃፍ ለዚሁ ለተዘጋጀው ሰጥን ማስገባት ይኖርባችዋል።
7. ጨረታው የሚከፈተበት ቀን፡ ይህ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ለ10 የስራ ቀናት ከቆየ በኋላ በ11ኛ የስራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ዕለት 4፡30 ሰዓት ተጨራቾች ወይም ህገዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በመንግስት ግዥ ዳይሬክቶሬት 10ኛ ፎቅ ይከፈታል። ነገር ግን ጨረታው የሚከፈትበት ቀን ህዝባዊ በዓል ወይም ቅዳሜ እና እሁድ ከሆነ ሌላ ማስታወቂያ ማውጣት ሳያስፈልግ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተጠቀሰው ሰዓትና ቦታ የሚከፈት ይሆናል።
8. ኤጀንሲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
የኤጀንሲው አድራሻ፡- ፒያሳ በተለምዶ እሪ በከንቱ ተብሎ የሚጠራው ቀበሌ 15 ኢትዮ ሴራሚክስ ጎን ማዕከራዊ ስታቲስቲክስ ኤጀንሲ ፊት ለፊት ቢቲ ታዎር (ዮናታን ቢቲ ፈርኒቸር) ነው፡።
ስልክ ቁጥር ፡- 251-011-275 0002
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የፅዳት አስተዳደር ኤጀንሲ